መድን ሰጪ ለሦስተኛ ወገን የከፈለዉን ካሳ ከመድን ገቢዉ ለማስመለስ በሚቀርብ ክስ ላይ ተፈፃሚነት የሚኖረዉ ይርጋ በፍትሐ ብሔር ህጉ አንቀጽ 1676(1) መሠረት መቆጠር የሚችለዉ ከሳሹ በመብቱ መስራት ከጀመረበት ቀን ጀምሮ ነዉ የሚለው በፍትሀ ብሄር ህግ አንቀጽ 1846 ላይ በተመለከተዉ ድንጋጌ መሠረት ሲሆን በንግድ ህግ አንቀጽ 674/1/ ላይ የተመለከተዉ የሁለት ዓመት የይርጋ ጊዜዉ መቆጠር የሚጀምረዉ መድን ሰጪዉ በሦስተኛ ወገን ላይ ለደረሰዉ ጉዳት ካሳ ከከፈለበት ቀን ጀምሮ ስለመሆኑ   

Download