የአንድ ሰው መብትና ግዴታ ለተወላጆቹ በውርስ ሊተላለፍ የሚችለው በሟቹ ምክንያት የሚቋረጡ ካልሆነ በቀር ሟቹ በሞተበት ቀን የነበሩት መብቶችና ግዴታዎች ስለመሆናቸው፣ የፍ/ሕ/ቁ. 826/2/ ሟች የድርሻ መልቀቅ ውል ፈጽሞ ከዚያም ኑዛዜ ቢያደርግና ይኽው ኑዛዜ የድርሻ መልቀቁን ውል እስካልነካ ድረስ የውሉን ተፈጻሚነት ሊያስቀር የማይችል ወይም በአዲሱ ኑዛዜ ተተክቷል ሊባል የማይችል ስለመሆኑ፣ የፍ/ሕ/ቁ. 900 እና 901
Download Cassation Decision
በአፈጻጸም ወቅት አንድ የማይንቀሳቀስ ንብረት በሐራጅ ተሸጦ ከእዳ መክፈያ /ከግራ ቀኙ/ ይካፈሉ በተባለበት ጊዜ የሐራጅ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብትን ጥቅም ላይ በቀጥታ ጉዳት እስካላደረሰ ወይም የሚያደርስ መሆኑ ባልተረጋገጠበት ሁኔታ የሐራጅ ማስታወቂያው ተገቢ ለሆነ ቀን በአየር ላይ አልዋለም ወይም በጨረታው ለሚሳተፉ ሰዎች በቂ ጊዜ አልተሰጠም የሚባልበት ሁኔታ አለመኖሩ፣ የፍ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. አንቀጽ 445
የሰ/መ/ቁ.114043
የካቲት 18 ቀን 2008 ዓ/ም
ዳኞች፡- 110901 civil procedure/ jurisdiction/ addis ababa/ urban land law/ expropriation/ compensation የአዲስ አበባ ከተማ ቦታ ማስለቀቅና የካሳ ጉዳዮች ይግባኝ ሰሚ ጉባኤ የቤት ባለቤትነት ክርክርን አጣርቶ የመወሰን ስልጣን የሌለው ስለመሆኑ፣ Download Cassation Decision 111086 criminal law/ retroactive of criminal law በቀድሞ ህግ እንደ ወንጀል የሚቆጠር ድርጊት በአዲሱ ህግ የወንጀል ድርጊት መሆኑ ቀሪ ከሆነ ጉዳዩ በወንጀል የሚታይበት አግባብ ስላለመኖሩ በአዲሱ የገቢዎችና ጉምሩክ አዋጅ መሰረት ከቀረጥ በነፃ በገባ እቃ አላግባብ መገልገል የወንጀል ተጠያቂነት ሳይሆን አስተዳደራዊ ተጠያቂነት ብቻ የሚያስከትል ስለመሆኑ የኢ.ፌ.ድ.ሪ የወንጀል ህግ አንቀፅ 5(3) አዋጅ ቁ.622/2001 አንቀፅ 98(1)(ሀ)(ለ) የጉሙሩክ አዋጅ ቁ.859/2006 አንቀፅ 163(1)(ሀ)(ለ) 111216 law of succession/ liquidation of succession/ funeral expenses የሟች ንብረት (የውርስ ሃብት) ወደ ወራሾች የሚተላለፈው በመጀመሪያ የሟች እዳ ከተከፈለ ብቻ ስለመሆኑ፤- ሟች ከሞተ በኋላ ለቀብር ማስፈፀሚያ የሚወጡ ወጪዎች ከውርሱ ክፍፍል በፊት መከፈል ያለባቸው ስለመሆኑ፡- የፍ/ሕ/ቁ.1014 የሰ/መ/ቁ.111216 ቀን የከቲት 15/2008 ዓ/ም ዳኞች፡-አልማው ወሌ ዓሊ መሀመድ 111311 property law/ urban law law/ illegal possession of land ማንኛውም ሰው አግባብ ካለው አካል ፈቃድ ሳያገኝ በህጋዊነት ከያዘው ይዞታ ጎን ያለን የከተማ ቦታ አስፋፍቶ መከለልና መጠቀም የማይቻል ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 5(2) Download Cassation Decision 111498 criminal procedure/ role of court በወንጀል ክርክር ሂደት ፍ/ቤት በማስረጃ አቀራረብና አቀባበል ሂደቶች ውስጥ ሊኖረው(ሊያደርገው) ስለሚችለው ሚና የወ/መ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 136(4)፣137፣138፣143(1)፣145፣194 የሰ/መ/ቁ. 111498 የካቲት 25 ቀን 2008 ዓ.ም 111778 contract/ suretyship/ validity of contract of surety የዋስትና ውል በግልፅ መደረግና ዋሱ ለግዴታው ዋስ የሆነበት የገንዘብ ልክ በዋስትናው ውል መገለጽ ያለበት ስለመሆኑ ለዋስትናው መሠረት የሆነው ዋናው ጉዳይም ሕጋዊና ግራ ቀኙን የተስማሙበትና የሚታወቅ መሆን ያለበት ስለመሆኑ፡- ፍ/ሕ/ቁ 1928፣1922 አዋጅ ቁጥር 454/1997 አንቀጽ 2/1/ የሰ/መ/ቁ. 111778 ጥር 16 ቀን 2008 ዓ.ም. አመልካች፡- ወ/ሪት ገንዘብ ስጦታው... 111960 tax law/ constitution/ criminal law/ retroactivity of law የተሻረው ህግ ይሰራ በነበረበት ጊዜ የተፈጸመ ወንጀል ሲኖርና በአዲሱ ህግ ግን እንደወንጀል ያልተቆጠረ ሲሆን ድርጊቱ ሊያስከስስም ሆነ ሊያስቀጣ የማይችልና የተጀመረውን ክስም የማቋረጥ ህጋዊ ውጤት ያለው ስለመሆኑ የኢ.ፌ.ድ.ሪ ህገ መንግስት አንቀፅ 21(2)፣ የኢ.ፌ.ድ.ሪ የወንጀል ህግ አንቀጽ 5/3/ አዋጅ ቁ. 622/2001 አንቀጽ 99፣ አዋጅ ቁ. 859/2006 Download Cassation Decision 111960 constitution/ criminal law/ tax law/custiom law/ retroactive law የተሻረው ህግ ይሰራ በነበረበት ጊዜ የተፈጸመ ወንጀል ሲኖርና በዚህ ህግ ግን እንደወንጀል ያልተቆጠረ ሲሆን ሊያስከስስም ሆነ ሊያስቀጣ አይችልም ፣ ክሱም ተጀምሮ እንደሆነ የሚቋረጥ ስለመሆኑ፣ የኢ.ፌ.ድ.ሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 5/3/ አዋጅ ቁ. 622/2001 አንቀጽ 99፣ አዋጅ ቁ. 859/2006 Download Cassation Decision 112168 contract/ force majuer ከአቅም በላይ የሆነ ሁኔታ ተከስቷል ሊባል የሚችለው በባለእዳው በምንም መልኩ በቅድሚያ ሊያስበው ወይም ሊገምተው የሚያስችል ክስተት ሲፈጠር ስለመሆኑ የፍ/ሕ/ቁ. 1792 በየብስ የእቃ ማጓዝ ስራን ለመደንገግ ተሻሽሎ የወጣው አዋጅ ቁ. 547/1999 የሰ/መ/ቁ. 112168 የካቲት 24 ቀን 2008 ዓ.ም ... 112190 property law/ sale of immovable property/ government house/ good faith በመንግስት የተወረሰን ቤት የባለቤትነት መብት ከሌለው ሰው/አካል/ መግዛት የማይንቀሳቀስ ንብረትን በቅን ልቦና ባለሀብትነትን የሚያጎናጽፍ ስላለመሆኑ፣ አዋጅ ቁጥር 47/67 Download Cassation Decision 112328 contract/ sale of immovable property/ transfer of title አንድን ንብረት የሸጠ ሰው የሸጠውን ንብረት ባለሃብትነት ለገዥው የማዛወር ግዴታ ያለበትና ይህንን ለመፈፀም አስፈላጊ የሆኑ ተግባራቶችን የማከናወን ግዴታ ያለበት ስለመሆኑ የፍ/ሕ/ቁ.2273፣2281፣1771(1)፣1757 የሰ/መ/ቁጥር 112328 የካቲት 15 ቀን 2008 ዓ/ም ዳኞች፡- አልማው ወሌ ... 112575 jurisdiction/ adoption/ certificate of inheritance/ Addis Ababa city court አዲስ አበባ ከተማ ፍ/ቤት የጉዲፈቻ ስምምነትን ማስረጃን ተመልክቶ የወራሽነት ማስረጃን የመስጠት ስልጣን ያለው ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 361/1995 አንቀፅ 41(ሸ) የሰ/መ/ቁ.112575 30/06/2008 ዓ.ም ዳኞች፡- ተሻገር ገ/ስላሴ ሙስጠፋ አህመድ ተፈሪ ገብሩ ሸምሱ ሲርጋጋ አብርሃ መሠለ ... 112583 labor dispute/ leave /conversion of leave to payment አንድ ሠራተኛ ከአንድ ዓመት በታች አገልግሎት የሰጠ እንደሆነተመጣጣኝ የሆነ የረፍት ጊዜ በአገልግሎት ጊዜው ልክ(proportion to the length of his service) የሚሰጠው ስለመሆኑአዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀጽ 77(6) የሰ/መ/ቁ. 112583 ... 112583 labor dispute/ leave /conversion of leave to payment አንድ ሠራተኛ ከአንድ ዓመት በታች አገልግሎት የሰጠ እንደሆነተመጣጣኝ የሆነ የረፍት ጊዜ በአገልግሎት ጊዜው ልክ(proportion to the length of his service) የሚሰጠው ስለመሆኑአዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀጽ 77(6) የሰ/መ/ቁ. 112583 ... 112725 criminal procedure/ bail/ appeal by prosecutor አቃቤ ህግ በዋስትና መለቀቅ ውሳኔ ላይ ይግባኝ ለመጠየቅ የሚችል ስለመሆኑ ፍርድ ቤት የዋስትና መብትን የሚከለከልበቻው ምክንያቶች ከተለየዩ ሁኔታዎች በመመልከት ሊመዝናቸው የሚገባቸው ስለመሆኑ የወ/መ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁጥር67፣75 የሰ/መ/ቁ. 112725 ቀን 22/02/2008 ዓ/ም ዳኞች፡-ተሻገር ገ/ስላሴ 112906 rural land አንድ አርሶ አደር የሚጠቀምበት ይዞታ (መሬት) በህግ ስልጣን በተሰጠው አካል የተሰጠው መሆኑን እስካላረጋገጠ ድረስ የመንግስትና የህዝብ መሬትን ለረዥም ዓመት ይዤዋለሁኝ ስለዚህ ይርጋ አይመለከተኝም ብሎ የሚያነሳው ክርክር ተቀባይነት የሌለው ስለመሆኑ የሰ/መ/ቁ. 112906 ቀን የካቲት 16 ቀን 2008 ዓ/ም 112927 civil procedure/ admission/ procedure when claim admitted ከሳሽና ተከሳሽ ያልተካካዱበትና ከሳሽ በክሱ ገልፆ ተከሳሽ ባመነው ነጥብ ላይ ፍ/ቤቱ ጉዳዩን ማስረጃ በመመዘን ሳይሆን ተከሳሹ በሰጠው የእምነት ቃል ወይም መልስ መሰረት መወሰን ያለበት ስለመሆኑ የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.242 የሰ/መ/ቁ. 112927 112956 labor dispute/ severance pay አንድ ሠራተኛ ከስራ ከተሰናበተ በኋላ የአገልግሎት ክፍያ ከሚያገኝባቸው ሕጋዊ ምክንያቶች አንዱ በድርጅቱ ከ5 ዓመት በላይ አገልግሎ በገዛ ፈቃዱ ስራ መልቀቁ ሲረጋገጥ ብቻ ስለመሆኑ አዋጅ ቁጥር 494/98 አንቀፅ 2/ሸ/ የሰ/መ/ቁ. 112956 27 28 29 30 31 32 33 34 35 36 Page 32 of 114 Core Legal Codes Explore Ethiopia's principal legal codes, including the Civil Code, Criminal Code, Commercial Code, Civil Procedure Code, Criminal Procedure Code, and other foundational legislation. Explore
የአዲስ አበባ ከተማ ቦታ ማስለቀቅና የካሳ ጉዳዮች ይግባኝ ሰሚ ጉባኤ የቤት ባለቤትነት ክርክርን አጣርቶ የመወሰን ስልጣን የሌለው ስለመሆኑ፣
የሟች ንብረት (የውርስ ሃብት) ወደ ወራሾች የሚተላለፈው በመጀመሪያ የሟች እዳ ከተከፈለ ብቻ ስለመሆኑ፤- ሟች ከሞተ በኋላ ለቀብር ማስፈፀሚያ የሚወጡ ወጪዎች ከውርሱ ክፍፍል በፊት መከፈል ያለባቸው ስለመሆኑ፡- የፍ/ሕ/ቁ.1014
የሰ/መ/ቁ.111216 ቀን የከቲት 15/2008 ዓ/ም
ዳኞች፡-አልማው ወሌ
ዓሊ መሀመድ
111311 property law/ urban law law/ illegal possession of land ማንኛውም ሰው አግባብ ካለው አካል ፈቃድ ሳያገኝ በህጋዊነት ከያዘው ይዞታ ጎን ያለን የከተማ ቦታ አስፋፍቶ መከለልና መጠቀም የማይቻል ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 5(2) Download Cassation Decision 111498 criminal procedure/ role of court በወንጀል ክርክር ሂደት ፍ/ቤት በማስረጃ አቀራረብና አቀባበል ሂደቶች ውስጥ ሊኖረው(ሊያደርገው) ስለሚችለው ሚና የወ/መ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 136(4)፣137፣138፣143(1)፣145፣194 የሰ/መ/ቁ. 111498 የካቲት 25 ቀን 2008 ዓ.ም 111778 contract/ suretyship/ validity of contract of surety የዋስትና ውል በግልፅ መደረግና ዋሱ ለግዴታው ዋስ የሆነበት የገንዘብ ልክ በዋስትናው ውል መገለጽ ያለበት ስለመሆኑ ለዋስትናው መሠረት የሆነው ዋናው ጉዳይም ሕጋዊና ግራ ቀኙን የተስማሙበትና የሚታወቅ መሆን ያለበት ስለመሆኑ፡- ፍ/ሕ/ቁ 1928፣1922 አዋጅ ቁጥር 454/1997 አንቀጽ 2/1/ የሰ/መ/ቁ. 111778 ጥር 16 ቀን 2008 ዓ.ም. አመልካች፡- ወ/ሪት ገንዘብ ስጦታው... 111960 tax law/ constitution/ criminal law/ retroactivity of law የተሻረው ህግ ይሰራ በነበረበት ጊዜ የተፈጸመ ወንጀል ሲኖርና በአዲሱ ህግ ግን እንደወንጀል ያልተቆጠረ ሲሆን ድርጊቱ ሊያስከስስም ሆነ ሊያስቀጣ የማይችልና የተጀመረውን ክስም የማቋረጥ ህጋዊ ውጤት ያለው ስለመሆኑ የኢ.ፌ.ድ.ሪ ህገ መንግስት አንቀፅ 21(2)፣ የኢ.ፌ.ድ.ሪ የወንጀል ህግ አንቀጽ 5/3/ አዋጅ ቁ. 622/2001 አንቀጽ 99፣ አዋጅ ቁ. 859/2006 Download Cassation Decision 111960 constitution/ criminal law/ tax law/custiom law/ retroactive law የተሻረው ህግ ይሰራ በነበረበት ጊዜ የተፈጸመ ወንጀል ሲኖርና በዚህ ህግ ግን እንደወንጀል ያልተቆጠረ ሲሆን ሊያስከስስም ሆነ ሊያስቀጣ አይችልም ፣ ክሱም ተጀምሮ እንደሆነ የሚቋረጥ ስለመሆኑ፣ የኢ.ፌ.ድ.ሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 5/3/ አዋጅ ቁ. 622/2001 አንቀጽ 99፣ አዋጅ ቁ. 859/2006 Download Cassation Decision 112168 contract/ force majuer ከአቅም በላይ የሆነ ሁኔታ ተከስቷል ሊባል የሚችለው በባለእዳው በምንም መልኩ በቅድሚያ ሊያስበው ወይም ሊገምተው የሚያስችል ክስተት ሲፈጠር ስለመሆኑ የፍ/ሕ/ቁ. 1792 በየብስ የእቃ ማጓዝ ስራን ለመደንገግ ተሻሽሎ የወጣው አዋጅ ቁ. 547/1999 የሰ/መ/ቁ. 112168 የካቲት 24 ቀን 2008 ዓ.ም ... 112190 property law/ sale of immovable property/ government house/ good faith በመንግስት የተወረሰን ቤት የባለቤትነት መብት ከሌለው ሰው/አካል/ መግዛት የማይንቀሳቀስ ንብረትን በቅን ልቦና ባለሀብትነትን የሚያጎናጽፍ ስላለመሆኑ፣ አዋጅ ቁጥር 47/67 Download Cassation Decision 112328 contract/ sale of immovable property/ transfer of title አንድን ንብረት የሸጠ ሰው የሸጠውን ንብረት ባለሃብትነት ለገዥው የማዛወር ግዴታ ያለበትና ይህንን ለመፈፀም አስፈላጊ የሆኑ ተግባራቶችን የማከናወን ግዴታ ያለበት ስለመሆኑ የፍ/ሕ/ቁ.2273፣2281፣1771(1)፣1757 የሰ/መ/ቁጥር 112328 የካቲት 15 ቀን 2008 ዓ/ም ዳኞች፡- አልማው ወሌ ... 112575 jurisdiction/ adoption/ certificate of inheritance/ Addis Ababa city court አዲስ አበባ ከተማ ፍ/ቤት የጉዲፈቻ ስምምነትን ማስረጃን ተመልክቶ የወራሽነት ማስረጃን የመስጠት ስልጣን ያለው ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 361/1995 አንቀፅ 41(ሸ) የሰ/መ/ቁ.112575 30/06/2008 ዓ.ም ዳኞች፡- ተሻገር ገ/ስላሴ ሙስጠፋ አህመድ ተፈሪ ገብሩ ሸምሱ ሲርጋጋ አብርሃ መሠለ ... 112583 labor dispute/ leave /conversion of leave to payment አንድ ሠራተኛ ከአንድ ዓመት በታች አገልግሎት የሰጠ እንደሆነተመጣጣኝ የሆነ የረፍት ጊዜ በአገልግሎት ጊዜው ልክ(proportion to the length of his service) የሚሰጠው ስለመሆኑአዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀጽ 77(6) የሰ/መ/ቁ. 112583 ... 112583 labor dispute/ leave /conversion of leave to payment አንድ ሠራተኛ ከአንድ ዓመት በታች አገልግሎት የሰጠ እንደሆነተመጣጣኝ የሆነ የረፍት ጊዜ በአገልግሎት ጊዜው ልክ(proportion to the length of his service) የሚሰጠው ስለመሆኑአዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀጽ 77(6) የሰ/መ/ቁ. 112583 ... 112725 criminal procedure/ bail/ appeal by prosecutor አቃቤ ህግ በዋስትና መለቀቅ ውሳኔ ላይ ይግባኝ ለመጠየቅ የሚችል ስለመሆኑ ፍርድ ቤት የዋስትና መብትን የሚከለከልበቻው ምክንያቶች ከተለየዩ ሁኔታዎች በመመልከት ሊመዝናቸው የሚገባቸው ስለመሆኑ የወ/መ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁጥር67፣75 የሰ/መ/ቁ. 112725 ቀን 22/02/2008 ዓ/ም ዳኞች፡-ተሻገር ገ/ስላሴ 112906 rural land አንድ አርሶ አደር የሚጠቀምበት ይዞታ (መሬት) በህግ ስልጣን በተሰጠው አካል የተሰጠው መሆኑን እስካላረጋገጠ ድረስ የመንግስትና የህዝብ መሬትን ለረዥም ዓመት ይዤዋለሁኝ ስለዚህ ይርጋ አይመለከተኝም ብሎ የሚያነሳው ክርክር ተቀባይነት የሌለው ስለመሆኑ የሰ/መ/ቁ. 112906 ቀን የካቲት 16 ቀን 2008 ዓ/ም 112927 civil procedure/ admission/ procedure when claim admitted ከሳሽና ተከሳሽ ያልተካካዱበትና ከሳሽ በክሱ ገልፆ ተከሳሽ ባመነው ነጥብ ላይ ፍ/ቤቱ ጉዳዩን ማስረጃ በመመዘን ሳይሆን ተከሳሹ በሰጠው የእምነት ቃል ወይም መልስ መሰረት መወሰን ያለበት ስለመሆኑ የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.242 የሰ/መ/ቁ. 112927 112956 labor dispute/ severance pay አንድ ሠራተኛ ከስራ ከተሰናበተ በኋላ የአገልግሎት ክፍያ ከሚያገኝባቸው ሕጋዊ ምክንያቶች አንዱ በድርጅቱ ከ5 ዓመት በላይ አገልግሎ በገዛ ፈቃዱ ስራ መልቀቁ ሲረጋገጥ ብቻ ስለመሆኑ አዋጅ ቁጥር 494/98 አንቀፅ 2/ሸ/ የሰ/መ/ቁ. 112956 27 28 29 30 31 32 33 34 35 36 Page 32 of 114 Core Legal Codes Explore Ethiopia's principal legal codes, including the Civil Code, Criminal Code, Commercial Code, Civil Procedure Code, Criminal Procedure Code, and other foundational legislation. Explore
ማንኛውም ሰው አግባብ ካለው አካል ፈቃድ ሳያገኝ በህጋዊነት ከያዘው ይዞታ ጎን ያለን የከተማ ቦታ አስፋፍቶ መከለልና መጠቀም የማይቻል ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 5(2)
በወንጀል ክርክር ሂደት ፍ/ቤት በማስረጃ አቀራረብና አቀባበል ሂደቶች ውስጥ ሊኖረው(ሊያደርገው) ስለሚችለው ሚና የወ/መ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 136(4)፣137፣138፣143(1)፣145፣194
የሰ/መ/ቁ. 111498
የካቲት 25 ቀን 2008 ዓ.ም
111778 contract/ suretyship/ validity of contract of surety የዋስትና ውል በግልፅ መደረግና ዋሱ ለግዴታው ዋስ የሆነበት የገንዘብ ልክ በዋስትናው ውል መገለጽ ያለበት ስለመሆኑ ለዋስትናው መሠረት የሆነው ዋናው ጉዳይም ሕጋዊና ግራ ቀኙን የተስማሙበትና የሚታወቅ መሆን ያለበት ስለመሆኑ፡- ፍ/ሕ/ቁ 1928፣1922 አዋጅ ቁጥር 454/1997 አንቀጽ 2/1/ የሰ/መ/ቁ. 111778 ጥር 16 ቀን 2008 ዓ.ም. አመልካች፡- ወ/ሪት ገንዘብ ስጦታው... 111960 tax law/ constitution/ criminal law/ retroactivity of law የተሻረው ህግ ይሰራ በነበረበት ጊዜ የተፈጸመ ወንጀል ሲኖርና በአዲሱ ህግ ግን እንደወንጀል ያልተቆጠረ ሲሆን ድርጊቱ ሊያስከስስም ሆነ ሊያስቀጣ የማይችልና የተጀመረውን ክስም የማቋረጥ ህጋዊ ውጤት ያለው ስለመሆኑ የኢ.ፌ.ድ.ሪ ህገ መንግስት አንቀፅ 21(2)፣ የኢ.ፌ.ድ.ሪ የወንጀል ህግ አንቀጽ 5/3/ አዋጅ ቁ. 622/2001 አንቀጽ 99፣ አዋጅ ቁ. 859/2006 Download Cassation Decision 111960 constitution/ criminal law/ tax law/custiom law/ retroactive law የተሻረው ህግ ይሰራ በነበረበት ጊዜ የተፈጸመ ወንጀል ሲኖርና በዚህ ህግ ግን እንደወንጀል ያልተቆጠረ ሲሆን ሊያስከስስም ሆነ ሊያስቀጣ አይችልም ፣ ክሱም ተጀምሮ እንደሆነ የሚቋረጥ ስለመሆኑ፣ የኢ.ፌ.ድ.ሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 5/3/ አዋጅ ቁ. 622/2001 አንቀጽ 99፣ አዋጅ ቁ. 859/2006 Download Cassation Decision 112168 contract/ force majuer ከአቅም በላይ የሆነ ሁኔታ ተከስቷል ሊባል የሚችለው በባለእዳው በምንም መልኩ በቅድሚያ ሊያስበው ወይም ሊገምተው የሚያስችል ክስተት ሲፈጠር ስለመሆኑ የፍ/ሕ/ቁ. 1792 በየብስ የእቃ ማጓዝ ስራን ለመደንገግ ተሻሽሎ የወጣው አዋጅ ቁ. 547/1999 የሰ/መ/ቁ. 112168 የካቲት 24 ቀን 2008 ዓ.ም ... 112190 property law/ sale of immovable property/ government house/ good faith በመንግስት የተወረሰን ቤት የባለቤትነት መብት ከሌለው ሰው/አካል/ መግዛት የማይንቀሳቀስ ንብረትን በቅን ልቦና ባለሀብትነትን የሚያጎናጽፍ ስላለመሆኑ፣ አዋጅ ቁጥር 47/67 Download Cassation Decision 112328 contract/ sale of immovable property/ transfer of title አንድን ንብረት የሸጠ ሰው የሸጠውን ንብረት ባለሃብትነት ለገዥው የማዛወር ግዴታ ያለበትና ይህንን ለመፈፀም አስፈላጊ የሆኑ ተግባራቶችን የማከናወን ግዴታ ያለበት ስለመሆኑ የፍ/ሕ/ቁ.2273፣2281፣1771(1)፣1757 የሰ/መ/ቁጥር 112328 የካቲት 15 ቀን 2008 ዓ/ም ዳኞች፡- አልማው ወሌ ... 112575 jurisdiction/ adoption/ certificate of inheritance/ Addis Ababa city court አዲስ አበባ ከተማ ፍ/ቤት የጉዲፈቻ ስምምነትን ማስረጃን ተመልክቶ የወራሽነት ማስረጃን የመስጠት ስልጣን ያለው ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 361/1995 አንቀፅ 41(ሸ) የሰ/መ/ቁ.112575 30/06/2008 ዓ.ም ዳኞች፡- ተሻገር ገ/ስላሴ ሙስጠፋ አህመድ ተፈሪ ገብሩ ሸምሱ ሲርጋጋ አብርሃ መሠለ ... 112583 labor dispute/ leave /conversion of leave to payment አንድ ሠራተኛ ከአንድ ዓመት በታች አገልግሎት የሰጠ እንደሆነተመጣጣኝ የሆነ የረፍት ጊዜ በአገልግሎት ጊዜው ልክ(proportion to the length of his service) የሚሰጠው ስለመሆኑአዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀጽ 77(6) የሰ/መ/ቁ. 112583 ... 112583 labor dispute/ leave /conversion of leave to payment አንድ ሠራተኛ ከአንድ ዓመት በታች አገልግሎት የሰጠ እንደሆነተመጣጣኝ የሆነ የረፍት ጊዜ በአገልግሎት ጊዜው ልክ(proportion to the length of his service) የሚሰጠው ስለመሆኑአዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀጽ 77(6) የሰ/መ/ቁ. 112583 ... 112725 criminal procedure/ bail/ appeal by prosecutor አቃቤ ህግ በዋስትና መለቀቅ ውሳኔ ላይ ይግባኝ ለመጠየቅ የሚችል ስለመሆኑ ፍርድ ቤት የዋስትና መብትን የሚከለከልበቻው ምክንያቶች ከተለየዩ ሁኔታዎች በመመልከት ሊመዝናቸው የሚገባቸው ስለመሆኑ የወ/መ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁጥር67፣75 የሰ/መ/ቁ. 112725 ቀን 22/02/2008 ዓ/ም ዳኞች፡-ተሻገር ገ/ስላሴ 112906 rural land አንድ አርሶ አደር የሚጠቀምበት ይዞታ (መሬት) በህግ ስልጣን በተሰጠው አካል የተሰጠው መሆኑን እስካላረጋገጠ ድረስ የመንግስትና የህዝብ መሬትን ለረዥም ዓመት ይዤዋለሁኝ ስለዚህ ይርጋ አይመለከተኝም ብሎ የሚያነሳው ክርክር ተቀባይነት የሌለው ስለመሆኑ የሰ/መ/ቁ. 112906 ቀን የካቲት 16 ቀን 2008 ዓ/ም 112927 civil procedure/ admission/ procedure when claim admitted ከሳሽና ተከሳሽ ያልተካካዱበትና ከሳሽ በክሱ ገልፆ ተከሳሽ ባመነው ነጥብ ላይ ፍ/ቤቱ ጉዳዩን ማስረጃ በመመዘን ሳይሆን ተከሳሹ በሰጠው የእምነት ቃል ወይም መልስ መሰረት መወሰን ያለበት ስለመሆኑ የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.242 የሰ/መ/ቁ. 112927 112956 labor dispute/ severance pay አንድ ሠራተኛ ከስራ ከተሰናበተ በኋላ የአገልግሎት ክፍያ ከሚያገኝባቸው ሕጋዊ ምክንያቶች አንዱ በድርጅቱ ከ5 ዓመት በላይ አገልግሎ በገዛ ፈቃዱ ስራ መልቀቁ ሲረጋገጥ ብቻ ስለመሆኑ አዋጅ ቁጥር 494/98 አንቀፅ 2/ሸ/ የሰ/መ/ቁ. 112956 27 28 29 30 31 32 33 34 35 36 Page 32 of 114 Core Legal Codes Explore Ethiopia's principal legal codes, including the Civil Code, Criminal Code, Commercial Code, Civil Procedure Code, Criminal Procedure Code, and other foundational legislation. Explore
የዋስትና ውል በግልፅ መደረግና ዋሱ ለግዴታው ዋስ የሆነበት የገንዘብ ልክ በዋስትናው ውል መገለጽ ያለበት ስለመሆኑ ለዋስትናው መሠረት የሆነው ዋናው ጉዳይም ሕጋዊና ግራ ቀኙን የተስማሙበትና የሚታወቅ መሆን ያለበት ስለመሆኑ፡- ፍ/ሕ/ቁ 1928፣1922 አዋጅ ቁጥር 454/1997 አንቀጽ 2/1/
የሰ/መ/ቁ. 111778
ጥር 16 ቀን 2008 ዓ.ም.
አመልካች፡- ወ/ሪት ገንዘብ ስጦታው
የተሻረው ህግ ይሰራ በነበረበት ጊዜ የተፈጸመ ወንጀል ሲኖርና በአዲሱ ህግ ግን እንደወንጀል ያልተቆጠረ ሲሆን ድርጊቱ ሊያስከስስም ሆነ ሊያስቀጣ የማይችልና የተጀመረውን ክስም የማቋረጥ ህጋዊ ውጤት ያለው ስለመሆኑ የኢ.ፌ.ድ.ሪ ህገ መንግስት አንቀፅ 21(2)፣ የኢ.ፌ.ድ.ሪ የወንጀል ህግ አንቀጽ 5/3/ አዋጅ ቁ. 622/2001 አንቀጽ 99፣ አዋጅ ቁ. 859/2006
የተሻረው ህግ ይሰራ በነበረበት ጊዜ የተፈጸመ ወንጀል ሲኖርና በዚህ ህግ ግን እንደወንጀል ያልተቆጠረ ሲሆን ሊያስከስስም ሆነ ሊያስቀጣ አይችልም ፣ ክሱም ተጀምሮ እንደሆነ የሚቋረጥ ስለመሆኑ፣ የኢ.ፌ.ድ.ሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 5/3/ አዋጅ ቁ. 622/2001 አንቀጽ 99፣ አዋጅ ቁ. 859/2006
ከአቅም በላይ የሆነ ሁኔታ ተከስቷል ሊባል የሚችለው በባለእዳው በምንም መልኩ በቅድሚያ ሊያስበው ወይም ሊገምተው የሚያስችል ክስተት ሲፈጠር ስለመሆኑ የፍ/ሕ/ቁ. 1792 በየብስ የእቃ ማጓዝ ስራን ለመደንገግ ተሻሽሎ የወጣው አዋጅ ቁ. 547/1999
የሰ/መ/ቁ. 112168
የካቲት 24 ቀን 2008 ዓ.ም
በመንግስት የተወረሰን ቤት የባለቤትነት መብት ከሌለው ሰው/አካል/ መግዛት የማይንቀሳቀስ ንብረትን በቅን ልቦና ባለሀብትነትን የሚያጎናጽፍ ስላለመሆኑ፣ አዋጅ ቁጥር 47/67
አንድን ንብረት የሸጠ ሰው የሸጠውን ንብረት ባለሃብትነት ለገዥው የማዛወር ግዴታ ያለበትና ይህንን ለመፈፀም አስፈላጊ የሆኑ ተግባራቶችን የማከናወን ግዴታ ያለበት ስለመሆኑ የፍ/ሕ/ቁ.2273፣2281፣1771(1)፣1757
የሰ/መ/ቁጥር 112328
የካቲት 15 ቀን 2008 ዓ/ም
ዳኞች፡- አልማው ወሌ
...
አዲስ አበባ ከተማ ፍ/ቤት የጉዲፈቻ ስምምነትን ማስረጃን ተመልክቶ የወራሽነት ማስረጃን የመስጠት ስልጣን ያለው ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 361/1995 አንቀፅ 41(ሸ)
የሰ/መ/ቁ.112575 30/06/2008 ዓ.ም
ዳኞች፡- ተሻገር ገ/ስላሴ
ሙስጠፋ አህመድ ተፈሪ ገብሩ
ሸምሱ ሲርጋጋ አብርሃ መሠለ
አንድ ሠራተኛ ከአንድ ዓመት በታች አገልግሎት የሰጠ እንደሆነተመጣጣኝ የሆነ የረፍት ጊዜ በአገልግሎት ጊዜው ልክ(proportion to the length of his service) የሚሰጠው ስለመሆኑአዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀጽ 77(6)
የሰ/መ/ቁ. 112583
አቃቤ ህግ በዋስትና መለቀቅ ውሳኔ ላይ ይግባኝ ለመጠየቅ የሚችል ስለመሆኑ ፍርድ ቤት የዋስትና መብትን የሚከለከልበቻው ምክንያቶች ከተለየዩ ሁኔታዎች በመመልከት ሊመዝናቸው የሚገባቸው ስለመሆኑ የወ/መ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁጥር67፣75
የሰ/መ/ቁ. 112725 ቀን 22/02/2008 ዓ/ም
ዳኞች፡-ተሻገር ገ/ስላሴ
112906 rural land አንድ አርሶ አደር የሚጠቀምበት ይዞታ (መሬት) በህግ ስልጣን በተሰጠው አካል የተሰጠው መሆኑን እስካላረጋገጠ ድረስ የመንግስትና የህዝብ መሬትን ለረዥም ዓመት ይዤዋለሁኝ ስለዚህ ይርጋ አይመለከተኝም ብሎ የሚያነሳው ክርክር ተቀባይነት የሌለው ስለመሆኑ የሰ/መ/ቁ. 112906 ቀን የካቲት 16 ቀን 2008 ዓ/ም 112927 civil procedure/ admission/ procedure when claim admitted ከሳሽና ተከሳሽ ያልተካካዱበትና ከሳሽ በክሱ ገልፆ ተከሳሽ ባመነው ነጥብ ላይ ፍ/ቤቱ ጉዳዩን ማስረጃ በመመዘን ሳይሆን ተከሳሹ በሰጠው የእምነት ቃል ወይም መልስ መሰረት መወሰን ያለበት ስለመሆኑ የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.242 የሰ/መ/ቁ. 112927 112956 labor dispute/ severance pay አንድ ሠራተኛ ከስራ ከተሰናበተ በኋላ የአገልግሎት ክፍያ ከሚያገኝባቸው ሕጋዊ ምክንያቶች አንዱ በድርጅቱ ከ5 ዓመት በላይ አገልግሎ በገዛ ፈቃዱ ስራ መልቀቁ ሲረጋገጥ ብቻ ስለመሆኑ አዋጅ ቁጥር 494/98 አንቀፅ 2/ሸ/ የሰ/መ/ቁ. 112956 27 28 29 30 31 32 33 34 35 36 Page 32 of 114 Core Legal Codes Explore Ethiopia's principal legal codes, including the Civil Code, Criminal Code, Commercial Code, Civil Procedure Code, Criminal Procedure Code, and other foundational legislation. Explore
አንድ አርሶ አደር የሚጠቀምበት ይዞታ (መሬት) በህግ ስልጣን በተሰጠው አካል የተሰጠው መሆኑን እስካላረጋገጠ ድረስ የመንግስትና የህዝብ መሬትን ለረዥም ዓመት ይዤዋለሁኝ ስለዚህ ይርጋ አይመለከተኝም ብሎ የሚያነሳው ክርክር ተቀባይነት የሌለው ስለመሆኑ
የሰ/መ/ቁ. 112906
ቀን የካቲት 16 ቀን 2008 ዓ/ም
ከሳሽና ተከሳሽ ያልተካካዱበትና ከሳሽ በክሱ ገልፆ ተከሳሽ ባመነው ነጥብ ላይ ፍ/ቤቱ ጉዳዩን ማስረጃ በመመዘን ሳይሆን ተከሳሹ በሰጠው የእምነት ቃል ወይም መልስ መሰረት መወሰን ያለበት ስለመሆኑ
የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.242
የሰ/መ/ቁ. 112927
አንድ ሠራተኛ ከስራ ከተሰናበተ በኋላ የአገልግሎት ክፍያ ከሚያገኝባቸው ሕጋዊ ምክንያቶች አንዱ በድርጅቱ ከ5 ዓመት በላይ አገልግሎ በገዛ ፈቃዱ ስራ መልቀቁ ሲረጋገጥ ብቻ ስለመሆኑ
አዋጅ ቁጥር 494/98 አንቀፅ 2/ሸ/
የሰ/መ/ቁ. 112956
27 28 29 30 31 32 33 34 35 36 Page 32 of 114
Page 32 of 114