ባል ወይም ሚስት የጡረታ አበል ተጠቃሚ ሆነው ባሉበት ፍቺ ቢከሰት የጡረታ መብት ተጠቃሚ የሆነው ባል ወይም ሚስት የጡረታ አበል ለባል ወይም ለሚስት ሊያካፍል የሚገባ ስላለመሆኑ ፣ የመንግስት ሠራተኞች ጡረታ አዋጅ ቁጥር 345/95 አንቀጽ 35
Download Cassation Decision
የወንጀል ጉዳዮችን በመጀመሪያ ደረጃ ይሁን በይግባኝ ደረጃ የሚመለከት ፍ/ቤት ፍርድ በሚሰጥበት ጊዜ የማስረጃውን አጭር መግለጫ፣ ማስረጃውን የተቀበለበትን እናያልተቀበለበትን ምክንያቶች በፍርድ ላይ ማስፈር የሚገባው ስለመሆኑ፣ የወ/መ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 149/1/
በወንጀል ጉዳይ ከአንድ በላይ ሰዎች የተከሰሱ እንደሆነ የእያንዳንዱ ተከሳሽ ሚና እና ተሳትፎ ደረጃው በቂና አሳማኝ በሆነ ሁኔታ በከሳሽ ወገን በኩል በሚቀርበው ማስረጃ ነጥሮ ሊወጣ የሚገባ ስለመሆኑ የወንጀል ህግ አንቀፅ 32፣40 የወ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 141 ተያያዥነት የሌላቸው ፍሬ ነገሮችን መሰረት ተደርጎና የአንድን ነገር መኖር ያለመኖር ሣይረጋገጥ ለአካባቢ ማስረጃ ክብደት መስጠት የማስረጃው አይነት የምዘና መርህን መሰረት ያደረገ ነው ለማለት የሚቻል ስላለመሆኑ የወ/መ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.173(1)
የሰ/መ/ቁጥር 113464
ህዳር 22 ቀን 2008 ዓ/ም
113529 law of inheritance/ death of heir/ transfer of right/ certificate of heir ለአንድ ውርስ ወራሽ የሆነ አንድ ሰው ውርስ ከተከፈተ በኋላ የሞተ እንደሆነ የወራሽነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ባያወጣም ለውርሱ አይገባም እስካልተባለ ድረስ የወራሸነት መብቶች ለእርሱ ወራሾች የሚተላለፍ ስለመሆኑ Download Cassation Decision 113613 civil procedure/ consolidation of suits/ conflicting judgments ሁለት ወይም ከሁለት በላይ የሆኑ ክሶች ወይም ይግባኞች መጣመር በነበረባቸው ሰዓት ሣይጣመሩ ቢቀሩና የግራ ቀኙን የተለያየ መብት በሚያጎናፅፍ ሁኔታ ቢወሰን እነዚህን ውሳኔዎች ተጣጥሞ እንዲፈፀሙ ማድረግ ተገቢ ሥለመሆኑ የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.11 Download Cassation Decision 114043 criminal law/ custom violation/ standard of proof በተሻሻለው የጉምሩክ አዋጅ መሰረት የጉምሩክ ቁጥጥርን አሰናክለሃል ተብሎ ሊጠየቅ የሚችለው ድርጊቱ ሆነ ተብሎ መፈፀሙን አቃቢ ህግ በበቂ ሁኔታ ሲያስረዳ ስለመሆኑ የጉሙሩክ አዋጅ ቁ. 859/2006 አንቀፅ 166 114279 Family law/ rural land law/ Amhara land law/ common property የገጠር መሬት እንደሌላው ንብረት በመቁጠር ከቤተሰብ ህጉ አንጻር የሚታይ ስላለመሆኑ ፣ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ደብተር በአንድ ተጋቢ ስም ተዘጋጅቶ ከተሰጠ በኋላ ጋብቻ ቢፈፀምና ተጋቢዎቹ መሬቱን የጋራ ለማድረግ ሊስማሙ የሚችሉ ስለመሆኑ፣ የአማራ ክልል የገጠር መሬት አጠቃቀም አዋጅ ቁ. 133/1999 አንቀጽ 24/3/ ደንብ ቁ. 151/1999 አንቀጽ 20/6/ Download Cassation Decision 114553 contract law/ evidence law/ signature በአንድ ሰነድ ላይ ያለን ፊርማ በቴክኒክ ምርመራ የማን እንደሆነ ለማረጋገጥ ባልተቻለ ጊዜ ፊርማው ሲፈረም የነበሩ ምስክሮችን ቃል በመስማትና በሌሎች ማስረጃዎች ፊርማው የማን እንደሆነ በመመዘን ማረጋገጥ የሚቻል ስለመሆኑ የፍ/ሕ/ቁ. 2472(1) Download Cassation Decision 114622 civil procedure/ jurisdiction/ oromia/ urban land law/ expropriation በኦሮሚያ ከተማ አስተዳደር ውስጥ የሚነሱ የከተማ ቦታን ከማስለቀቅና ምትክ ቦታ እና ካሣን ከመክፈል አንጻር የሚነሱ የመብት ጥያቄዎችን በመጀመሪያ ደረጃ የማየት ስልጣኑ በከተማው አስተዳደር የተዋቀረው አካል ስለመሆኑ፣ የኦሮሚያ ክልል የመሬት ሊዝ አዋጅ ቁ. 721/2004 አንቀጽ ቁ. 26፣27፣28፣29 እና 30 አዋጁን ለማስፈጸም የወጣው ደንብ ቁጥር 155/2005 አንቀጽ 26፣55 እና 56 Download Cassation Decision 114623 civil procedure/ compromise agreement/ binding nature of compromise agreement ተከራካሪ ወገኖች በፍርድ ቤት የሚከራከሩበትን ጉዳይ በእርቅ መጨረስ የሚችሉና የእርቅ ውሉን ጉዳዩን ለሚያየው ፍርድ ቤት አቅርበው ማፀደቅ እንደሚችሉ ፍርድ ቤት ቀርቦ የፀደቀ የእርቅ ውል ሥምምነት በፍርድ ቤት የተሰጠ ውሳኔ ያህል አስገዳጅነትና ተፈፃሚነት ያለው ከመሆኑ ባሻገር በዚህ እርቅ ውል ተካፋይ ያልሆነ መብቴ ተነክቷል የሚል ወገን የፍርድ መቃወሚያ ሊያቀርብ የሚችል ሥለመሆኑ የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.276፣277(1) እና 358 Download Cassation Decision 114669 labor dispute/ termination of contract of employment/ arrest አንድ ሠራተኛ በጊዜ ቀጠሮ ከ30 ቀን በላይ መታሰሩ እና ከስራ ገበታው መቅረቱ ከ30 ቀናት የሚበልጥ እስራት እንደተወሰነበት ተቆጥሮ የስራ ውሉን ያለማስጠንቀቂያ ማቋረጥ ተገቢ ስላለመሆኑ አዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀጽ 27 /1/በ/ መ/ቁ.114669 ጥቅምት 24 ቀን 2008 ዓ/ም 114669 labor dispute/ termination of contract of employment/ arrest አንድ ሠራተኛ በጊዜ ቀጠሮ ከ30 ቀን በላይ መታሰሩ እና ከስራ ገበታው መቅረቱ ከ30 ቀናት የሚበልጥ እስራት እንደተወሰነበት ተቆጥሮ የስራ ውሉን ያለማስጠንቀቂያ ማቋረጥ ተገቢ ስላለመሆኑ አዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀጽ 27 /1/በ/ መ/ቁ.114669 ጥቅምት 24 ቀን 2008 ዓ/ም 114670 property law/ constitution/ rural land/ South Region/ jurisdiction/ appeal በደቡብ ክልል የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም አዋጅ መሰረት በወረዳ በተጀመረ ክርክር በክልሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት ከፀና ውሳኔው የፀናበት ወገን ለተጨማሪ ይግባኝ ለክልሉ ጠቅላይ ይግባኝ ሰሚ ችሎት ማቅረብ የሚችል ስለመሆኑ፣ የኢ.ፈ.ድ.ሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 80/3//ሀ/ የደቡብ ክልል ህገ መንግስት አንቀጽ 75/2/ሐ/ የከ/ፍ/ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጅ ቁ. 43/1994 አንቀጽ 5/3/ የፌደራል የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም አዋጅ ቁ. 456/1997 አንቀጽ 12 የደ/ክ/የገጠር መሬት አጠቃቀም አዋጅ ቁ. 110/1999 አንቀጽ 12/4/ Download Cassation Decision 114816 civil procedure/ admission/ the party who starts case ተከሳሽ ከሳሽ ያቀረበውን ክስ አምኖ ነገር ግን ሕግ ወይም ሌላ ፍሬ ነገር በመጥቀስ የቀረበብኝ ክስ ዋጋ የለዉም ብሎ የሚከራከር ከሆነ ሙግቱን የሚጀምረው ተከሳሽ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 258/1/ Download Cassation Decision 114888 civil procedure/ execution of judgment አንድ ጠበቃ ሕግን የማስከበር ፣ፍትህን የማስገኘትና ለፍትህ አስተዳደሩ የማገዝ ኃላፊነቱን በመተው ተቃራኒ ተግባራትን ሲያከናውን የቆየ መሆኑ ከተረጋገጠ የጥብቅና ፍቃዱ ሊሰረዝ የሚችል ስለመሆኑ የአማራ ክልል የጥብቅና ፍቃድ አሰጣጥ ምዝገባና የጠበቆች ሥነምግባር ለመቆጣጠር የወጣው አዋጅ ቁ. 75/1994 Download Cassation Decision 115763 insurance law/ property insurance/ mortgage/ pledge/ ለአንድ ንብረት የሚከፈለው የኢንሹራንስ ገንዘብ የመያዣ መብት ላላቸው ገንዘብ ጠያቂዎች ይሰጣል የሚለው ድንጋጌ እንደተጠበቀ ሆኖ ኢንሹራንስ ሰጪው ላልተከፈለ የአርቦን ክፍያ ኢንሹራንስ ገቢውን ከመጠየቅ ውጪ የመያዣ መብት ያለውን አካል መጠየቅ የማይችል ስለመሆኑ የን/ሕ/ቁ.684(1) Download Cassation Decision 115892 civil procedure/ appeal/ interlocutory appeal/ preliminary objection መብቴን የሚነካ ፍርድ ተሰጥቷል በሚል የሚቀርብ የፍርድ መቃወሚያን ለይግባኝ ሰሚ ፍ/ቤት ይቅርብ በማለት የሚሰጥ ውሳኔ ተገቢ ሰላለመሆኑ፤ መቃወሚያ መቅረብ ያለበት ክርክሩን ሰምቶ ውሳኔውን ለሰጠው ፍ/ቤት ሰለመሆኑ ፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 418 Download Cassation Decision 115963 civil procedure/ evidence law/ expert testimony/ weighing evidence በክርክር ሂደት ላይ ፤ የቀረቡት የባለሙያ አሰተያየቶች ተቃራኒ ይዘት ካላቸው ፤ ግልፅ መሰፈረት እና ምክንያት በሌለበት አንደኛውን ተቀብሎ ሌላውን ውድቅ ማደረግ ተገቢ ሰላለመሆኑ፤ ፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 250 እና 136(1) Download Cassation Decision 115981 contract law/ donnation/ invalidation of contract የስጦታ ዉል ውስጥ ተቃራኒ የሚሆን ቃል ከሌለ በቀር ስጦታ ከተደረገ በኋላ ልጅ መወለዱ ስጦታውን ለመሻር ምክንያት የማይሆን ስለመሆኑ፣ ፍ/ብ/ሕ/ቁ. 2450 Download Cassation Decision 116002 labor dispute/ backpayment ውዝፍ ያልተከፈለ ደሞዝ ከስራ ስለተሰናበተ ሠራተኛ የሚከፈል ሳይሆን ወደ ስራ እንዲመለስ ለተወሰነበት ሰራተኛ ስለመሆኑ አዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀፅ 43(5) የሰ/መ/ቁ. 116002 ቀን 6/3/2008 ዓ.ም ... 28 29 30 31 32 33 34 35 36 37 Page 33 of 114 Core Legal Codes Explore Ethiopia's principal legal codes, including the Civil Code, Criminal Code, Commercial Code, Civil Procedure Code, Criminal Procedure Code, and other foundational legislation. Explore
ለአንድ ውርስ ወራሽ የሆነ አንድ ሰው ውርስ ከተከፈተ በኋላ የሞተ እንደሆነ የወራሽነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ባያወጣም ለውርሱ አይገባም እስካልተባለ ድረስ የወራሸነት መብቶች ለእርሱ ወራሾች የሚተላለፍ ስለመሆኑ
ሁለት ወይም ከሁለት በላይ የሆኑ ክሶች ወይም ይግባኞች መጣመር በነበረባቸው ሰዓት ሣይጣመሩ ቢቀሩና የግራ ቀኙን የተለያየ መብት በሚያጎናፅፍ ሁኔታ ቢወሰን እነዚህን ውሳኔዎች ተጣጥሞ እንዲፈፀሙ ማድረግ ተገቢ ሥለመሆኑ የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.11
የገጠር መሬት እንደሌላው ንብረት በመቁጠር ከቤተሰብ ህጉ አንጻር የሚታይ ስላለመሆኑ ፣ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ደብተር በአንድ ተጋቢ ስም ተዘጋጅቶ ከተሰጠ በኋላ ጋብቻ ቢፈፀምና ተጋቢዎቹ መሬቱን የጋራ ለማድረግ ሊስማሙ የሚችሉ ስለመሆኑ፣ የአማራ ክልል የገጠር መሬት አጠቃቀም አዋጅ ቁ. 133/1999 አንቀጽ 24/3/ ደንብ ቁ. 151/1999 አንቀጽ 20/6/
በአንድ ሰነድ ላይ ያለን ፊርማ በቴክኒክ ምርመራ የማን እንደሆነ ለማረጋገጥ ባልተቻለ ጊዜ ፊርማው ሲፈረም የነበሩ ምስክሮችን ቃል በመስማትና በሌሎች ማስረጃዎች ፊርማው የማን እንደሆነ በመመዘን ማረጋገጥ የሚቻል ስለመሆኑ የፍ/ሕ/ቁ. 2472(1)
በኦሮሚያ ከተማ አስተዳደር ውስጥ የሚነሱ የከተማ ቦታን ከማስለቀቅና ምትክ ቦታ እና ካሣን ከመክፈል አንጻር የሚነሱ የመብት ጥያቄዎችን በመጀመሪያ ደረጃ የማየት ስልጣኑ በከተማው አስተዳደር የተዋቀረው አካል ስለመሆኑ፣ የኦሮሚያ ክልል የመሬት ሊዝ አዋጅ ቁ. 721/2004 አንቀጽ ቁ. 26፣27፣28፣29 እና 30 አዋጁን ለማስፈጸም የወጣው ደንብ ቁጥር 155/2005 አንቀጽ 26፣55 እና 56
ተከራካሪ ወገኖች በፍርድ ቤት የሚከራከሩበትን ጉዳይ በእርቅ መጨረስ የሚችሉና የእርቅ ውሉን ጉዳዩን ለሚያየው ፍርድ ቤት አቅርበው ማፀደቅ እንደሚችሉ ፍርድ ቤት ቀርቦ የፀደቀ የእርቅ ውል ሥምምነት በፍርድ ቤት የተሰጠ ውሳኔ ያህል አስገዳጅነትና ተፈፃሚነት ያለው ከመሆኑ ባሻገር በዚህ እርቅ ውል ተካፋይ ያልሆነ መብቴ ተነክቷል የሚል ወገን የፍርድ መቃወሚያ ሊያቀርብ የሚችል ሥለመሆኑ የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.276፣277(1) እና 358
አንድ ሠራተኛ በጊዜ ቀጠሮ ከ30 ቀን በላይ መታሰሩ እና ከስራ ገበታው መቅረቱ ከ30 ቀናት የሚበልጥ እስራት እንደተወሰነበት ተቆጥሮ የስራ ውሉን ያለማስጠንቀቂያ ማቋረጥ ተገቢ ስላለመሆኑ አዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀጽ 27 /1/በ/
መ/ቁ.114669
ጥቅምት 24 ቀን 2008 ዓ/ም
114669 labor dispute/ termination of contract of employment/ arrest አንድ ሠራተኛ በጊዜ ቀጠሮ ከ30 ቀን በላይ መታሰሩ እና ከስራ ገበታው መቅረቱ ከ30 ቀናት የሚበልጥ እስራት እንደተወሰነበት ተቆጥሮ የስራ ውሉን ያለማስጠንቀቂያ ማቋረጥ ተገቢ ስላለመሆኑ አዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀጽ 27 /1/በ/ መ/ቁ.114669 ጥቅምት 24 ቀን 2008 ዓ/ም 114670 property law/ constitution/ rural land/ South Region/ jurisdiction/ appeal በደቡብ ክልል የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም አዋጅ መሰረት በወረዳ በተጀመረ ክርክር በክልሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት ከፀና ውሳኔው የፀናበት ወገን ለተጨማሪ ይግባኝ ለክልሉ ጠቅላይ ይግባኝ ሰሚ ችሎት ማቅረብ የሚችል ስለመሆኑ፣ የኢ.ፈ.ድ.ሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 80/3//ሀ/ የደቡብ ክልል ህገ መንግስት አንቀጽ 75/2/ሐ/ የከ/ፍ/ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጅ ቁ. 43/1994 አንቀጽ 5/3/ የፌደራል የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም አዋጅ ቁ. 456/1997 አንቀጽ 12 የደ/ክ/የገጠር መሬት አጠቃቀም አዋጅ ቁ. 110/1999 አንቀጽ 12/4/ Download Cassation Decision 114816 civil procedure/ admission/ the party who starts case ተከሳሽ ከሳሽ ያቀረበውን ክስ አምኖ ነገር ግን ሕግ ወይም ሌላ ፍሬ ነገር በመጥቀስ የቀረበብኝ ክስ ዋጋ የለዉም ብሎ የሚከራከር ከሆነ ሙግቱን የሚጀምረው ተከሳሽ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 258/1/ Download Cassation Decision 114888 civil procedure/ execution of judgment አንድ ጠበቃ ሕግን የማስከበር ፣ፍትህን የማስገኘትና ለፍትህ አስተዳደሩ የማገዝ ኃላፊነቱን በመተው ተቃራኒ ተግባራትን ሲያከናውን የቆየ መሆኑ ከተረጋገጠ የጥብቅና ፍቃዱ ሊሰረዝ የሚችል ስለመሆኑ የአማራ ክልል የጥብቅና ፍቃድ አሰጣጥ ምዝገባና የጠበቆች ሥነምግባር ለመቆጣጠር የወጣው አዋጅ ቁ. 75/1994 Download Cassation Decision 115763 insurance law/ property insurance/ mortgage/ pledge/ ለአንድ ንብረት የሚከፈለው የኢንሹራንስ ገንዘብ የመያዣ መብት ላላቸው ገንዘብ ጠያቂዎች ይሰጣል የሚለው ድንጋጌ እንደተጠበቀ ሆኖ ኢንሹራንስ ሰጪው ላልተከፈለ የአርቦን ክፍያ ኢንሹራንስ ገቢውን ከመጠየቅ ውጪ የመያዣ መብት ያለውን አካል መጠየቅ የማይችል ስለመሆኑ የን/ሕ/ቁ.684(1) Download Cassation Decision 115892 civil procedure/ appeal/ interlocutory appeal/ preliminary objection መብቴን የሚነካ ፍርድ ተሰጥቷል በሚል የሚቀርብ የፍርድ መቃወሚያን ለይግባኝ ሰሚ ፍ/ቤት ይቅርብ በማለት የሚሰጥ ውሳኔ ተገቢ ሰላለመሆኑ፤ መቃወሚያ መቅረብ ያለበት ክርክሩን ሰምቶ ውሳኔውን ለሰጠው ፍ/ቤት ሰለመሆኑ ፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 418 Download Cassation Decision 115963 civil procedure/ evidence law/ expert testimony/ weighing evidence በክርክር ሂደት ላይ ፤ የቀረቡት የባለሙያ አሰተያየቶች ተቃራኒ ይዘት ካላቸው ፤ ግልፅ መሰፈረት እና ምክንያት በሌለበት አንደኛውን ተቀብሎ ሌላውን ውድቅ ማደረግ ተገቢ ሰላለመሆኑ፤ ፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 250 እና 136(1) Download Cassation Decision 115981 contract law/ donnation/ invalidation of contract የስጦታ ዉል ውስጥ ተቃራኒ የሚሆን ቃል ከሌለ በቀር ስጦታ ከተደረገ በኋላ ልጅ መወለዱ ስጦታውን ለመሻር ምክንያት የማይሆን ስለመሆኑ፣ ፍ/ብ/ሕ/ቁ. 2450 Download Cassation Decision 116002 labor dispute/ backpayment ውዝፍ ያልተከፈለ ደሞዝ ከስራ ስለተሰናበተ ሠራተኛ የሚከፈል ሳይሆን ወደ ስራ እንዲመለስ ለተወሰነበት ሰራተኛ ስለመሆኑ አዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀፅ 43(5) የሰ/መ/ቁ. 116002 ቀን 6/3/2008 ዓ.ም ... 28 29 30 31 32 33 34 35 36 37 Page 33 of 114
114670 property law/ constitution/ rural land/ South Region/ jurisdiction/ appeal በደቡብ ክልል የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም አዋጅ መሰረት በወረዳ በተጀመረ ክርክር በክልሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት ከፀና ውሳኔው የፀናበት ወገን ለተጨማሪ ይግባኝ ለክልሉ ጠቅላይ ይግባኝ ሰሚ ችሎት ማቅረብ የሚችል ስለመሆኑ፣ የኢ.ፈ.ድ.ሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 80/3//ሀ/ የደቡብ ክልል ህገ መንግስት አንቀጽ 75/2/ሐ/ የከ/ፍ/ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጅ ቁ. 43/1994 አንቀጽ 5/3/ የፌደራል የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም አዋጅ ቁ. 456/1997 አንቀጽ 12 የደ/ክ/የገጠር መሬት አጠቃቀም አዋጅ ቁ. 110/1999 አንቀጽ 12/4/ Download Cassation Decision 114816 civil procedure/ admission/ the party who starts case ተከሳሽ ከሳሽ ያቀረበውን ክስ አምኖ ነገር ግን ሕግ ወይም ሌላ ፍሬ ነገር በመጥቀስ የቀረበብኝ ክስ ዋጋ የለዉም ብሎ የሚከራከር ከሆነ ሙግቱን የሚጀምረው ተከሳሽ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 258/1/ Download Cassation Decision 114888 civil procedure/ execution of judgment አንድ ጠበቃ ሕግን የማስከበር ፣ፍትህን የማስገኘትና ለፍትህ አስተዳደሩ የማገዝ ኃላፊነቱን በመተው ተቃራኒ ተግባራትን ሲያከናውን የቆየ መሆኑ ከተረጋገጠ የጥብቅና ፍቃዱ ሊሰረዝ የሚችል ስለመሆኑ የአማራ ክልል የጥብቅና ፍቃድ አሰጣጥ ምዝገባና የጠበቆች ሥነምግባር ለመቆጣጠር የወጣው አዋጅ ቁ. 75/1994 Download Cassation Decision 115763 insurance law/ property insurance/ mortgage/ pledge/ ለአንድ ንብረት የሚከፈለው የኢንሹራንስ ገንዘብ የመያዣ መብት ላላቸው ገንዘብ ጠያቂዎች ይሰጣል የሚለው ድንጋጌ እንደተጠበቀ ሆኖ ኢንሹራንስ ሰጪው ላልተከፈለ የአርቦን ክፍያ ኢንሹራንስ ገቢውን ከመጠየቅ ውጪ የመያዣ መብት ያለውን አካል መጠየቅ የማይችል ስለመሆኑ የን/ሕ/ቁ.684(1) Download Cassation Decision 115892 civil procedure/ appeal/ interlocutory appeal/ preliminary objection መብቴን የሚነካ ፍርድ ተሰጥቷል በሚል የሚቀርብ የፍርድ መቃወሚያን ለይግባኝ ሰሚ ፍ/ቤት ይቅርብ በማለት የሚሰጥ ውሳኔ ተገቢ ሰላለመሆኑ፤ መቃወሚያ መቅረብ ያለበት ክርክሩን ሰምቶ ውሳኔውን ለሰጠው ፍ/ቤት ሰለመሆኑ ፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 418 Download Cassation Decision 115963 civil procedure/ evidence law/ expert testimony/ weighing evidence በክርክር ሂደት ላይ ፤ የቀረቡት የባለሙያ አሰተያየቶች ተቃራኒ ይዘት ካላቸው ፤ ግልፅ መሰፈረት እና ምክንያት በሌለበት አንደኛውን ተቀብሎ ሌላውን ውድቅ ማደረግ ተገቢ ሰላለመሆኑ፤ ፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 250 እና 136(1) Download Cassation Decision 115981 contract law/ donnation/ invalidation of contract የስጦታ ዉል ውስጥ ተቃራኒ የሚሆን ቃል ከሌለ በቀር ስጦታ ከተደረገ በኋላ ልጅ መወለዱ ስጦታውን ለመሻር ምክንያት የማይሆን ስለመሆኑ፣ ፍ/ብ/ሕ/ቁ. 2450 Download Cassation Decision 116002 labor dispute/ backpayment ውዝፍ ያልተከፈለ ደሞዝ ከስራ ስለተሰናበተ ሠራተኛ የሚከፈል ሳይሆን ወደ ስራ እንዲመለስ ለተወሰነበት ሰራተኛ ስለመሆኑ አዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀፅ 43(5) የሰ/መ/ቁ. 116002 ቀን 6/3/2008 ዓ.ም ... 28 29 30 31 32 33 34 35 36 37 Page 33 of 114
በደቡብ ክልል የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም አዋጅ መሰረት በወረዳ በተጀመረ ክርክር በክልሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት ከፀና ውሳኔው የፀናበት ወገን ለተጨማሪ ይግባኝ ለክልሉ ጠቅላይ ይግባኝ ሰሚ ችሎት ማቅረብ የሚችል ስለመሆኑ፣ የኢ.ፈ.ድ.ሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 80/3//ሀ/ የደቡብ ክልል ህገ መንግስት አንቀጽ 75/2/ሐ/ የከ/ፍ/ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጅ ቁ. 43/1994 አንቀጽ 5/3/ የፌደራል የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም አዋጅ ቁ. 456/1997 አንቀጽ 12 የደ/ክ/የገጠር መሬት አጠቃቀም አዋጅ ቁ. 110/1999 አንቀጽ 12/4/
ተከሳሽ ከሳሽ ያቀረበውን ክስ አምኖ ነገር ግን ሕግ ወይም ሌላ ፍሬ ነገር በመጥቀስ የቀረበብኝ ክስ ዋጋ የለዉም ብሎ የሚከራከር ከሆነ ሙግቱን የሚጀምረው ተከሳሽ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 258/1/
አንድ ጠበቃ ሕግን የማስከበር ፣ፍትህን የማስገኘትና ለፍትህ አስተዳደሩ የማገዝ ኃላፊነቱን በመተው ተቃራኒ ተግባራትን ሲያከናውን የቆየ መሆኑ ከተረጋገጠ የጥብቅና ፍቃዱ ሊሰረዝ የሚችል ስለመሆኑ የአማራ ክልል የጥብቅና ፍቃድ አሰጣጥ ምዝገባና የጠበቆች ሥነምግባር ለመቆጣጠር የወጣው አዋጅ ቁ. 75/1994
ለአንድ ንብረት የሚከፈለው የኢንሹራንስ ገንዘብ የመያዣ መብት ላላቸው ገንዘብ ጠያቂዎች ይሰጣል የሚለው ድንጋጌ እንደተጠበቀ ሆኖ ኢንሹራንስ ሰጪው ላልተከፈለ የአርቦን ክፍያ ኢንሹራንስ ገቢውን ከመጠየቅ ውጪ የመያዣ መብት ያለውን አካል መጠየቅ የማይችል ስለመሆኑ የን/ሕ/ቁ.684(1)
መብቴን የሚነካ ፍርድ ተሰጥቷል በሚል የሚቀርብ የፍርድ መቃወሚያን ለይግባኝ ሰሚ ፍ/ቤት ይቅርብ በማለት የሚሰጥ ውሳኔ ተገቢ ሰላለመሆኑ፤ መቃወሚያ መቅረብ ያለበት ክርክሩን ሰምቶ ውሳኔውን ለሰጠው ፍ/ቤት ሰለመሆኑ ፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 418
በክርክር ሂደት ላይ ፤ የቀረቡት የባለሙያ አሰተያየቶች ተቃራኒ ይዘት ካላቸው ፤ ግልፅ መሰፈረት እና ምክንያት በሌለበት አንደኛውን ተቀብሎ ሌላውን ውድቅ ማደረግ ተገቢ ሰላለመሆኑ፤ ፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 250 እና 136(1)
የስጦታ ዉል ውስጥ ተቃራኒ የሚሆን ቃል ከሌለ በቀር ስጦታ ከተደረገ በኋላ ልጅ መወለዱ ስጦታውን ለመሻር ምክንያት የማይሆን ስለመሆኑ፣ ፍ/ብ/ሕ/ቁ. 2450
ውዝፍ ያልተከፈለ ደሞዝ ከስራ ስለተሰናበተ ሠራተኛ የሚከፈል ሳይሆን ወደ ስራ እንዲመለስ ለተወሰነበት ሰራተኛ ስለመሆኑ
አዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀፅ 43(5)
የሰ/መ/ቁ. 116002
ቀን 6/3/2008 ዓ.ም
...
Page 33 of 114