federal proclamations, regulations, directives, regional constitutions and laws.
You can search cases by number, volume, subject matter
Training and teaching materials, articles, legal forms, links to resources...
የወራሽነት ጥያቄን ለማቅረብ ስለተወሰነ ጊዜ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1ዐዐ1(2)1168 1845 1853
Cassation decison no. 15631
'
ውለታዎች ግልጽ በሆኑ ጊዜ ዳኞች ግልጽ ከሆነው በመራቅ የተዋዋዮች ፈቃድ ምን እንደነበር ለመተርጐም ስላለመቻላቸው
የፍ/ብ/ህ/ቁ. 22981733
Cassation 15662
ንብረት በሐራጅ ስለሚሸጥበት የህግ አግባብ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 442
Cassation decision no. 15672
የስራ ውሉ በህግ ወጥ መንገድ የተቋረጠ የስራ መሪ ስለሚያገኘው መፍትሔ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 257ዐ 2573 2574 2571
Cassation decison no. 1581
ጉዲዩ መሌስ ሇመቀበሌ በተቀጠረ ቀን የተከሳሽ አሇመቅረብ ስሇሚኖረው ውጤትየፌ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 7ዏ 233ሏምላ29/199
Cassation decison no. 15835
በህግ የተዯነገገው የውሌ አፃፃፌ /ፍርም/ የተሰጠ ዯንብ አሇመፇፀም ስሇሚያስከትሇው ውጤትየፌ/ብ/ህ/ቁ. 1719 172ዏ (1) 1723 1726 1727 184
Cassation decison no.15992
ከውል ውጭ በደረሰ ጉዳት ካሣ በመጠየቅ የሚቀረብ ክስ መቅረብ ስለሚኖርበት ጊዜ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2143(1) 2143(2)
Cassation decision no. 16062
የሽያጭ ውል በሶስተኛ ወገኖች ላይ ውጤት እንዲኖረው ተዋዋዮች ውላቸውን በመዝገብ እንዲፃፍ ከማድረግ የዘለለ ግዴታ የማይጥልባቸው ስለመሆኑ
የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1587 162ዐ 1613 2878
Cassation 16109
ሚኒስቴር መ/ቤቶች ስራቸውን በሚያከናውኑበት ወቅት የፈፀሙትን ስህተት ማረምና ማስተካከል በጠቅላይ ሚኒስትሩ ስልጣን ስር የሚወድቅ ስለመሆኑ
አዋጅ ቁ. 4187 አንቀፅ 11(1) አዋጅ ቁ.47/67 አንቀፅ 21(2) የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ህገ-መንግስት አንቀፅ 74(4)
Cassation 16195
በመኪና ግጭት ጉዳት የደረሰበት ሰው ጉዳት ካሣ ለማግኘት የመኪናው ባለቤት ጥፋት እንዳለበት ማስረዳት የማይኖርበት ስለመሆኑ
የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2ዐ66(2) 2086(2) 20812091 2102 እና 2ዐ92
Cassation decison no. 16270
ሊሌተወሰነ ጊዜ የተቀጠርኩ እንዯሆንኩ ብቻ ይወሰንሌኝ በሚሌ የሚቀርብ ጥያቄን የክስ ምክንያት የላሇው ስሇመሆኑ እናየግሌ ጥቅምን መሰረት አዴርጏ የሚቀርብን የጥቅማጥቅም ክስ የማየት ስሌጣን የስራ ክርክር ችልት ስሇመሆኑአዋጅ ቁ.377/96 አንቀፅ 9 1ዏ 138 142, የፌ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 33
Cassation decison no. 16273
መጥሪያ አደራረስን አስመልክቶ የሚቀርብ ጥያቄ ስለሚስተናገድበት መንገድ የወንጀለኛ መቅጫ ህግ ቁ. 99 የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 1ዐ3 1ዐ5
Cassation decison no. 16301
Page 3 of 116