Federal supreme court of Ethiopia cassation decisions

  • ከዋስትና መብት ጋር በተያያዘ ፍርድ ቤቶች የተከሳሽን የዋስትና መብት ለመንፈግ የተከሰሰባቸውን የወንጀል ክሶች ብዛትና ከባድነት መነሻ ሊያደርጉ ስለመቻላቸው የወ/መ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ.67/ሀ/

    Download Cassation Decision

  • በህጉ በጠቅላላ የቅጣት ማቅለያነት የተመለከተን ምክንያት ወንጀሉን ለማቋቋም የቀረበ በሆነ ጊዜ ፍ/ቤቶች ይህንን ምክንያት እንደ አንድ የቅጣት ማቅለያነት ሊጠቀሙበት የማይችሉ ስለመሆኑ ፍርድ ቤቶች በህጉ ለዳኞች የሚሰጠውን አመዛዝኖ ቅጣትን የመወሰን ስልጣን ሲጠቀሙ በቅጣት አወሳሰን ረገድ ህጉ ያስቀመጣቸውን መሰረታዊ መርሆዎች ሊጥሱ የማይገባ ስለመሆኑ የወንጀል ህግ ቁ. 82/2/, 189,86, 180, 179, 182, 184, 82/1/, 88/2/

    Download Cassation Decision

  • በአንድ ንብረት ላይ የጋራ መብት ካላቸው ሰዎች ጋር በተገናኘ የቅድሚያ ግዢ መብት ጥያቄ ሊስተናገድ የሚችልበት አግባብ፣ የጋራ ባለሃብቶች ከሆኑ ሰዎች መካከል አንዱ ካለበት ያልተከፈለ ዕዳ የተነሣ ንብረቱ የሚሸጥ ቢሆን ሌሎቹ የጋራ ባለሃብቶች ሊሸጥ ያለውን ድርሻ አስገድዶ ለመግዛት የቅድሚያ መብት ያላቸው ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ህ/ቁ 1289(1)(2), 1290, 1261, 1388, 1406, 1281

  • የወንጀል ክስ ቀርቦ ተከሳሹ እንዲከላከል በሚል በፍ/ቤት ብይን የተሰጠ መሆኑ ጉዳዩ የመጨረሻ ፍርድ እንደተሰጠበት በመቁጠር የሰበር አቤቱታ ሊቀርብበት የማይቻል ስለመሆኑ

    Download Cassation Decision

  • የውክልና ስልጣን መስጫ ሰነድ በህግ ስልጣን በተሰጠው አካል ቀርቦ ካልተረጋገጠና ካልተመዘገበ በስተቀር ህጋዊ ውጤት የማይኖረው ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 334/95 አንቀጽ 5/1//ለ/

    Download Cassation Decision

  • የውክልና ስልጣን መስጫ ሰነድ በህግ ስልጣን በተሰጠው አካል ቀርቦ ካልተረጋገጠና ካልተመዘገበ በስተቀር ህጋዊ ውጤት የማይኖረው ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 334/95 አንቀጽ 5/1//ለ/

    Download Cassation Decision

  • የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍ/ቤቶች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) አዋጅን በመተላለፍ የሚፈፀሙ የወንጀል ጉዳዮችን ለማየት ስልጣን ያልተሰጣቸው ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 361/95 አንቀጽ 52/4/ /5/ 41/2/ አዋጅ ቁ. 286/94 አንቀጽ 96 አዋጅ ቁ. 285/94 አንቀጽ 49 የወንጀል ህግ ቁ. 349/1/

  • በወንጀል የተከሰሰ ሰው የዋስትና መብት እንዲከበርለት ትዕዛዝ ከተሰጠ በኋላ ትዕዛዙ ተነስቶ ዋስትናውን ሊከለከል ስለመቻሉ የወ/መ/ሥ/ህ/ቁ. 74

    Download Cassation Decision

  • በብድር ከተወሰደ ገንዘብ አከፋፈል ጋር በተያያዘ ብድር መክፈያ ጊዜው የዘገየ እንደሆነ ለአበዳሪው በኪሣራ መልክ የሚከፈለው ህጋዊ ወለድ ብቻ ስለመሆኑና ከዚህ ህጋዊ ወለድ በተጨማሪ በመቀጫ መልክ ለመክፈል የሚደረግ ስምምነት ፈራሸ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2006/2/, 2005/1/, 2489, 1889

    Download Cassation Decision

  • ከኢትዮጵያ ውጪ በሚገኝ ፍርድ ቤት የተሰጠ ፍርድ በኢትዮጵያ ፍርድ ቤቶች እውቅና ሊሰጠው ወይም ተቀባይነት ሊኖረው የሚችልበት አግባብ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 5, 456-461

    Download Cassation Decision

  • ጥሬ ገንዘብን በአደራ ከመስጠት ጋር በተያያዘ ክርክር የተነሳ እንደሆነ ገንዘቡ በአደራ መልክ መሰጠቱን ለማስረዳት ሊቀርብ ስለሚችል ማስረጃ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2742 2782 2779

    Download Cassation Decision

  • በአንድ ጉዳይ ድጋሚ ክስ ወይም ድጋሚ ቅጣት (principle of double jeopardy) ክልክል ስለመሆኑ የተደነገገው መርህ ሊተረጐም ስለሚችልበት አግባብ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ህገ መንግስት አንቀፅ 23 የወ/መ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ.42(1)(ሀ)

  • ማዕድናትና የከበሩ ድንጋዮችን ከማዘዋወርና ለሽያጭ ከማቅረብ ጋር በተገናኘ ስለሚኖር የወንጀል ኃላፊነት፣ የወ/ህ/ቁ 346፣347፣378 አዋጅ ቁ. 52/85 አንቀጽ 53(1), (5), 26(4) ደንብ ቁ. 182/80/ አንቀጽ 30(1)(ሀ), 3(ለ) እና 4(ሐ), 38-40 አዋጅ ቁ. 591/2000 አንቀጽ 26(1)(ለ)

  • እቃን ከማጓጓዝ ጋር በተገናኘ ከእቃው አደገኛ (ጉዳት አድራሽ) ባህሪ የተነሣ ዕቃውን በሚያጓጉዘው ተሽከርካሪ ላይ ለደረሰ ጉዳት የእቃው ባለቤት (ባለንብረት) የዕቃውን በአግባቡና በጥንቃቄ አለመታሸግ (አለመያዝ) ጋር በተገናኘ በኃላፊነት ሊጠየቅ ስለመቻሉ የንግድ ህግ ቁ.578(2)

  • የእውቀት ሥራ /ግልጋሎት/ ውልን አሰሪ የሆነ ወገን በተናጠል ለማቋረጥ የሚችለው ባለሙያው ሥራውን ሙሉ በሙሉ አጠናቅቆ ለአሰሪው ከማስረከቡ በፊት ስለመሆኑና ባለሙያው ሥራውን አስመልክቶ በኃላፊነት ሊጠየቅ የሚችለው የሙያውን ደንቦች በመጣስ ጥፋት የፈፀመ እንደሆነ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2637/2/, 2636/2/ና/1/

    Download Cassation Decision