Federal supreme court of Ethiopia cassation decisions

  • የበጐ አድራጐት ሥራን የሚሰሩ ድርጅቶች ከቦታ ኪራይ እና የቤት ግብር ነፃ ሊሆኑ የሚችሉበት አግባብ አዋጅ ቁ.80/68 አንቀፅ 14(ለ) የህግ ክፍል ማስታወቂያ ቁ.36/68 አንቀጽ 8

    Download Cassation Decision

  • ተጨማሪ ማስረጃን ከመቀበል ጋር በተያያዘ በወንጀል ህግ ቁጥር 143/2/ ሥር የተመለከተው ድንጋጌ ፍ/ቤቱ ለፍትህ አሰጣጥ ተገቢ ነው ብሎ ሲያመን ትዕዛዝ ሊሰጥበት የሚችል ስለመሆኑ በፈቃጅነት (permissive) የተቀመጠ እንጂ አስገዳጅ የህግ ድንጋጌ ስላለመሆኑ የወንጀል ህግ ቁ. 143/2/

    Download Cassation Decision

  • አንድ የወንጀል አፈፃፀም ተግባር ሙከራ ደረጃ ላይ ደርሷል (Attempt) ሊባል የሚችልበት አግባብ የወ/ህ/አ 32(1)(ሀ),27(1),671(1)

  • የፀና የውል ግዴታ የገባ ሰው ውሉ በፍርድ እንዲሰረዝ ለመጠየቅ የሚችለው ሌላኛው ተዋዋይ ወገን ግዴታውን በአግባቡ ያልፈፀመ (ያልተወጣ) እንደሆነ ወይም የፈፀመው ፍፁም ባልሆነ አኳኋን ከሆነ ስለመሆኑ በፍ/ብ/ህ/ቁ. 1784 1785(2),(1)

  • በፍ/ቤት የወንጀል ክስ ቀርቦ የጥፋተኝት ውሣኔ በተሰጠበት የወንጀል ድርጊት ወንጀለኛው በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ ያገኘው ንብረት ለመንግስት እንዲወረስ መደረግ ያለበት ስለመሆኑ፣ የወ/ህ/አ 98(1)(2),

  • ሃይማኖታዊ ከሆኑ አለመግባባቶች ጋር በተያያዘ ፍ/ቤቶች የአምልኮት ሥርዓትን ሆነ ሃይማኖታዊ ህገ-ደንቦችን በመተርጐም ውሣኔ ለመስጠት የማይችሉ ስለመሆኑ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ህገ መንግስት አንቀፅ 11(1)(3), 37(1)

  • የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለሀብትነትን አስመልክቶ የሚሰጥ የባለቤትነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ተገቢውን ስርዓት እና ደንብ በመከተል የተሰጠ መሆን ያለበት ስለመሆኑና በተመሳሳይም በአንድ ወቅት የተሰጠን የባለቤትነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ለመሰረዝ አግባብነት ያላቸውን ስርዓቶች በመከተል መሆን ያለበት ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ህ/ቁ 1195-1198

  • በአንድ ጉዳይ በከሳሽነትና በተከሳሽነት በተሰየሙ ወገኖች መካከል በተካሄደ ክርክር የተሰጠ ፍርድ ጋር በተያያዘ መብት ወይም ጥቅም አለኝ የሚል ወገን ወይም እርሱ ባልተካፈለበት ሁኔታ በመካሄድ ላይ ባለ ክርክር መብቱ/ጥቅሙ የሚጐዳበት ሰው በክርክሩ በመግባት መብቱን በህግ አግባብ ሊያስከብር ስለሚችልበት ሁኔታ፣ ከላይ በተመለከተውና ባልተካፈልኩበት ክርክር የተሰጠ ፍርድ ሥርዓትን ባለመከተል የተሰጠ ነው በሚል ምክንያት ብቻ ፍርዱ ዋጋ እንዲያጣ ወይም አንዴ የተሰጠ ፍርድን ወደ ጐን በመተው በሌላ ጊዜ በሚሰጥ አዲስ ፍርድ እንዲቀየር ለማድረግ የሚያስችል የህግ አግባብ የሌለ ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህቁ. 41, 358, 212

  • ሠራተኛ በሥራ ቦታና በሥራ ወቅት ሆን ብሎ በራሱ ላይ ለሚያደርሰው ጉዳት አሰሪው ኃላፊነት የማይኖርበት ስለመሆኑ የአደጋ መከላከያ ደንቦችን በመጣስ ወይም አካሉን ወይም አእምሮውን በሚገባ ለመቆጣጠር በማይችልበት ሁኔታ በአደንዛዥ ዕፅ አስክሮ በሥራ ላይ በመገኘቱ በሠራተኛ ላይ የደረሰ ጉዳት ሆን ተብሎ እንዳደረሰ የሚቆጠርና አሠሪው ጉዳቱን ለመካስ የማይገደድ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ.377/96 አንቀፅ 96(ሀ)(ለ), 96(1)

  • ከውል ውጪ በሆነ ግንኙነት ከደረሰ ጉዳት ጋር በተያያዘ ለተጐጂው የሚከፈል የጉዳት ካሣ አከፋፈል በአንድ ጊዜ እንዲከፈል ሊወሰን የሚችል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ 2154, 2095(2)

  • ወካይ የሆነ ወገን በተወካይ አማካኝነት የተደረገን ህገ ወጥ ውል እንዲፈርስ በሚል የሚያቀርበው አቤቱታ በአሥር አመት ይርጋ የሚታገድ ስለመሆኑ በፍ/ብ/ህ/ቁ. 2187(1)(2),2198,1810,1808(1),1845

    Download Cassation Decision