Federal supreme court of Ethiopia cassation decisions

  • የደረሰን ጉዳት ከመካስ ጋር በተገናኝ በንግድ ህጉ እውቅና ስለተሰጣቸው የመድን ሽፋን (የኢንሹራንስ ውል) አይነቶችና ባህሪያት ለንብረት የሚሰጥ የኢንሹራንስ ሽፋን አደጋው በደረሰበት ጊዜ ንብረቱ የነበረውን ዋጋ ለመካስ የሚያስችል መሆን ያለበት ስለመሆኑ፣ የንግድ ህግ ቁ. 654(2)(3),657, 674, 675, 688, 665, 678, 681, 680

    Download Cassation Decision

  • ውል አዋዋይ ወይም ዳኛ ፊት የተደረገ ኑዛዜ በህጉ የተመለከተውን የኑዛዜው መነበብ ሥርዓትን ያላሟላ ከሆነ ህጋዊ ፎርማሊቲን የሚያሟላ እንደሆነ ለመቁጠር የማይቻል ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ህ/ቁ 881(2), 882, 857

  • ከፍርድ አፈፃፀም ጋር በተገናኘ የሚንቀሳቀስ ንብረት የሀራጅ ሽያጭን አስመልክቶ ተፈፃሚነት ያላቸው የሥነ-ሥርዓት ድንጋጌዎች የሚንቀሳቀስ ንብረትን በተመለከተ የተካሄደ ጨረታ ሊፈርስ የሚችልበት አግባብ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ.432-438, 445

  • ከባልና ሚስት የጋራ ንብረት ጋር በተገናኘ በጋብቻ ወቅት በአንደኛው ተጋቢ አማካኝነት ከባንክ ወጪ ተደርጐ ለ3ኛ ወገን የተላለፈ (የተሰጠ) ገንዘብ ለትዳር ጥቅም እንደዋለ የሚገመትበት አግባብ የሌለ ስለመሆኑ፣ የተሻሻለው የቤተሰብ ህግ አዋጅ ቁ.213/92 አንቀፅ 85-93

  • ከቅጅና ተዛማጅ መብቶች ጋር በተያያዘ የፊልም ባለቤት ለመሆን በማሰብ በባለሃብትና ፊልሙን ለመስራት በሚል በተደረገ ስምምነት መነሻነት ፊልሙን ለህዝብ ከማቅረብ ጋር ተያይዞ ጉዳዩ በፍ/ብሔር ክርክር ተደርጐበት በተሰጠ ውሣኔ መሰረት ፊልሙን በእጅ አድርጐ መገኘት በወንጀል ተጠያቂነት የማያስከትል ስለመሆኑ አዋጅ ቁ.410/96 አንቀፅ 7(1)(ሀ), 36(1) የወ/ህ/ቁ.23(2), 57-59

  • በከሳሽነት የተሰየመ ወገን አንድ ንብረት በአንድ ህጋዊ ተግባር ሳቢያ ወደ እጄ ገብቷል በይዞታዬ ላይ እያለ ሁከት ተፈጠረብኝ በሚል የሚያቀርበው የሁከት ይወገድልኝ አቤቱታ በእርግጥም ሁከት ተፈጥሯል አልተፈጠረም የሚል ጭብጥ በመያዝ ሊስተናገድ የሚገባ እንጂ ክርክር የተነሣበት ንብረት በከሳሹ እጅ እንዴት እንደገባ ወይም ወደ ከሳሹ እጅ ሊገባ የቻለበትን ህጋዊ ተግባር ለመመርመር የሚያበቃ ምክንያት የሌለ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ 1149

  • ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዘውን ሁለትና ከዚያ በላይ የሆኑ ንብረቶች አሻሻጥ ቅደም ተከተል ጋር በተገናኘ አቤቱታ ሊቀርብበትና ፍ/ቤቶችም ውሣኔ ሊሰጡበት የሚያስችል የህግ አግባብ የሌለ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ97/90 አንቀፅ 7, 6 አዋጅ ቁ.216/92

  • በአሰሪው በኩል የተመቻቸን የውጪ የትምህርት እድል ተጠቃሚ በመሆን በምትኩ ለተወሰነ ጊዜ ለማገልገል ከተደረገ ውል ጋር በተገናኘ ሠራተኛው በውሉ ያለበትን ግዴታ እንዲወጣ ከሚጠበቅበት ጊዜ በፊት ከአሰሪው ፈቃድና እውቅና ውጪ ለሌላ ትምህርት ወደ ሌላ አገር በመዛወር የመጀመሪያው ውል ውጤት እንዳይኖረው ያደረገ እንደሆነ ሠራተኛው በውሉ የተመለከተውን ግዴታ ለመፈፀም እንዳልቻለ የሚያስቆጥረው ስለመሆኑ

  • በብልጫ የተከፈለ ቀረጥና ታክስ ተመላሽ እንዲሆን የሚቀርብ ጥያቄ ተቀባይነት የሚኖረው ዕቃው የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት አጠናቅቆ ወደ አገር ውስጥ ከገባበት ወይም ወደ ውጪ አገር ከተላከበት ቀን ጀምሮ በስድስት ወር ውስጥ የቀረበ እንደሆነ ብቻ ስለመሆኑ፣  ""የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ተጠናቀቀ"" ማለት ስለሚቻልበት አግባብ አዋጅ ቁ.622/2001 አንቀጽ 66(1), 2(17),66(29),66(2)

    Download Cassation Decision

  • የባልና ሚስት የጋራ ንብረት ክፍፍል ጋር በተገናኘ አንድን የጋራ ንብረት በዓይነት ለመካፈል ተጋቢዎቹ ከስምምነት ላይ ለመድረስ ያልቻሉ እንደሆነና ሁለቱም የቅድሚያ ግዢ መብት ጥያቄ ያቀረቡ እንደሆነ ንብረቱ ለጨረታ ቀርቦ እንዲሸጥ በማድረግ ገንዘቡን መካፈል ያለባቸው ስለመሆኑ፣ የደቡብ ብ/ብ/ሕ/ብ/መ/ የቤተሰብ ህግ አዋጅ ቁ. 75/96 አንቀጽ 103(1)

  • አንድ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር እንዲፈርስ ለመጠየቅ በቂና ህጋዊ መስፈርቶች መሟላታቸው መረጋገጥ ያለበት ስለመሆኑ፣ የማህበር ሥራው በአግባቡ አልተመራም ከሚል ጥያቄ ጋር በተያያዘ አግባብነት ያለው አካል የማህበሩን መተዳደሪያ ደንብ ወይም ሌሎች አግባብነት ያላቸውን ህጐች መሠረት በማድረግ እንዲስተካከል ለመጠየቅ የሚችል ስለመሆኑ፣ የንግድ ህግ ቁጥር 217, 218, 511, 543