አባትነት በፍርድ ውሣኔ ሊታወቅ የሚችልበት አግባብ የተሻሻለው የቤተሰብ ህግ አንቀፅ 43
Download Cassation Decision
የስጦታ ውል ከተደረገበት ጊዜ ጀምሮ በሚቆጠሩ 1ዐ (አስር) ዓመታት ውስጥ ለአፈፃፀም ያልቀረበ እንደሆነ በይርጋ የሚታገድ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1676(1) 1845
የእቁብ ገንዘብ ይከፈለኝ ጥያቄ በይርጋ ደንብ የሚገዛ እንጂ በፍ/ብ/ህ/ቁ 2024 ሥር በተመለከተው የህሊና ግምት የሚሸፈን ስላለመሆኑ የፍ/ብ/ሕ/ቁ. 2024
ከተሽከርካሪ ጋር በተያያዘ በድንገተኛ አደጋ ለሚከሰት የሰው ህይወት መጥፋት አሽከሪካሪው በቸልተኝነት ወንጀል በማድረግ ሊጠየቅ የማይችል ስለመሆኑ የወንጀል ህግ አንቀፅ 59(1) 543(2) እና (3)፣57 (2)
Cassation Decision no. 42706
አስቀድሞ የተሰጠን ውሣኔ ለማስነሳት መቃወሚያ ማቅረብ የሚችል ወገን በክርክሩ መግባት የሚገባው ሆኖ ነገር ግን ተካፋይ ያልነበረ እንደሆነ ባልተካፈለበት ክርክር የተሰጠውን ፍርድ መቃወም የሚችል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 358, 41
የድርጅት ምርታማነትን ለማሳደግ፣ የአሰራር ዘዴዎችን ለመለወጥ ወይም በአዲስ ቴክኖሎጂ ለመጠቀም የሠራተኛ ቅነሣ የሚደረግበት አግባብ ቅነሣ የሚደረግበትና ተፈፃሚ ሊሆን የሚችልበት አግባብ አዋጅ ቁ.377/96 አንቀጽ 28(2)(ሐ) 29(3)
ከጋብቻ በፊት የግል የነበረ ንብረት በተጋቢዎች የጋብቻ ውል መነሻነት የጋራ ሊሆን የሚችል ስለመሆኑ
በትርፍ ሰዓት በሌላ መሥሪያ ቤት ሰርተሃል በሚል ሠራተኛን ያለማስጠንቀቂያ ለማሰናበት የሚያስችል የህግ ምክንያት የሌለ ስለመሆኑ አዋጅ 377/96 አንቀፅ 27
በሃይል ቤቴ ተይዞብኛል እንዲለቀቅልኝ በሚል የሚቀርብ አቤቱታ የሁከት ይወገድልኝ ክስ ነው ሊባል የሚችል ስላለመሆኑ የፍ/ብ/ሕ/ቁ. 1206,1149
በብልጫ የተከፈለ የቀረጥ ገንዘብ ለባለገንዘቡ ሊመለስ የሚችልበት አግባብ አዋጅ ቁ. 6ዐ/89 አንቀፅ 53(1) 55
ዳኝነት በድጋሚ እንዲታይ በሚል የሚቀርብ አቤቱታ ላይ በተሰጠ ትእዛዝ/ብይን ላይ የይግባኝ አቤቱታ ለማቅረብ የማይቻል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 6(3)(4)
ውል በተዋዋይ ወገኖች መካከል ሊኖር የሚገባውን የቅንነትና የመተማመን ግንኙነት መሠረት በማድረግና ጉዳዮቹ ውስጥ ያለውን ልማዳዊ ሥርዓት በመከተል በቅን ልቦና ሊተረጐም የሚገባ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1732(1)
የሥራ መሪ ከሠራተኛ ሊለይ የሚችልበት አግባብ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀጽ 3, አዋጅ ቁ. 494/98 አንቀጽ 2
በህግ ወይም በሕብረት ሥምምነት የተመለከተው የጡረታ እድሜ ሣይደርስ በመንግሥት መመሪያ በጡረታ እንዲገለሉ የተደረጉ ሠራተኞችን በተመለከተ አሰሪ ልዩ ልዩ ክፍያዎች ለመክፈል የማይገደድ ስለመሆኑ
አሠሪ የሠራተኛውን የሥራ ውል ያቋረጠበትን ምክንያት በፅሁፍ አለመግለፁ ብቻ ስንብቱ ህገ- ወጥ ነው ለማለት የሚያስችል ስላለመሆኑ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀፅ 27(2)
በውጪ አገር ሕግ መሰረት የተቋቋመና በኢትዮጵያ ውስጥ ያልተመዘገበ የንግድ ድርጅት ከውል ውጪ በሆነ ግንኙነት በኢትዮጵያ ፍ/ቤት ቀርቦ ሊዳኝ የሚችል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 27(1), አዋጅ 25/88 አንቀጽ 11(2)(ሀ)
ከውል ውጪ በሆነ ግንኙነት ጉዳት የደረሰበት ሰው ጉዳቱ ከመድረሱ በፊት ገቢ ያልነበረው መሆኑ በርትዕ ሊከፈለው የሚገባውን ካሣ የሚያስቀር ስላለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 21ዐ2
Page 65 of 114