Federal supreme court of Ethiopia cassation decisions

  • በፍርድ ቤት የእግድ ትዕዛዝ የተሰጠበትን የማይንቀሳቀስ ንብረት በተመለከተ የእግዱ ትዕዛዝ ተጥሶ ውል ለማዋዋል ስልጣን በተሰጠው አካል ፊት በተደረገ የሽያጭ ውል ለሦስተኛ ወገን በተላለፈ ጊዜ ሊኖር ስለሚችል ውጤት እግዱ ተጥሶ በተከናወነው ተግባር መብቱ የተጐዳበት ሰው የእግዱን ትዕዛዝ በጣሰው ወይም እንዲጣስ ምክንያት በሆነው አካል ላይ ተገቢውን አቢቱታ በማቅረብ መብቱን ለማስከበር የሚችል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 156 አዋጅ ቁ. 334/95 አንቀጽ 15/2/ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1204, 1206, 1184, 1185, 1195

    Download Cassation Decision

  • በፌዴራል መንግስት ሠራተኞች ህግ መሠረት አንድን ጉዳት በሥራ ላይ የደረሰ ጉዳት ነው ለማለት የሚቻልበት አግባብ (ሁኔታ) እና በጉዳቱ ሞት በተከሰተ ጊዜ የጉዳት ካሣ ለሟች ቤተሰብ የሚሰጥበት አግባብ፣ አዋጅ ቁ. 515/99 አንቀጽ 47(2)(ሐ) አዋጅ ቁ. 262/94 አንቀጽ 46(2)(5)(ለ)

  • ተዋዋይ ወገኖች ያደረጉት ውል ምንም እንኳን የተፈፀመ ቢሆንም ውሉ የ3ኛ ወገኖችን መብትና ጥቅም የሚነካ ከሆነ ይህንኑ በመግለፅ ውሉ ፈራሽ እንዲሆን ይወሰን ዘንድ ለፍ/ቤት አቤቱታ ለማቅረብ የሚቻል ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ህ/ቁ.1806

  • ክርክሩ በሌለበት እንዲቀጥል የተደረገበት ተከሳሽ በተከታዩ ቀነ ቀጠሮ ቀርቦ በቂ ሆኖ በሚገመት እክል ምክንያት በመጀመሪያው ቀነ ቀጠሮ ያለመቅረቡን ካስረዳ መከላከያውን አቅርቦ የመከራከር መብት የሚኖረው ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 72, 78/1/

    Download Cassation Decision

  • ከማይንቀሳቀስ ንብረት ሽያጭ ጋር በተገናኘ ሻጭ የሆነ ወገን የሸጠውን ነገር ባለሃብትነት ለገዢው የማስተላለፍ ግዴታ ያለበት ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ 2875, 2281,1808(2)

    Download Cassation Decision

  • ከማይንቀሳቀስ ንብረት ሽያጭ ጋር በተገናኘ ሻጭ የሆነ ወገን የሸጠውን ነገር ባለሃብትነት ለገዢው የማስተላለፍ ግዴታ ያለበት ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ 2875, 2281,1808(2)

    Download Cassation Decision

  • የቤት ሽያጭ ውል ፈርሶ ወደ ነበርንበት እንድንመላለስና የከፈልኩት ገንዘብ ይመለስልኝ በሚል ክስ መስርቶ ፍ/ቤት ጥያቄውን በህግ ፊት የሚፀና ውል የለም በማለት ውድቅ ያደረገበት ወገን ያለአግባብ የተከፈለ ገንዘብ እንዲመለስልኝ በማለት የሚያቀርበው አቤቱታ ተገቢነት ያለውና ህጋዊ ስለመሆኑና በመጀመሪያው ክስ ተጠቃሎ መቅረብ የነበረበት ነው ሊባል የማይገባ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1815, 1880/2/, 2001-2019, 2162, 2164 የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 216/2/3/

    Download Cassation Decision

  • የጠፋ ዕቃን ላገኘ ወይም ሌላ ነገር ለፈፀመ ሰው ሽልማት ይሰጠዋል ተብሎ በተለጠፈ /በተነገረ/ ማስታወቂያ ወይም በአደባባይ ሊታወቅ በሚችል ሌላ አይነት ማስታወቂያ መሰረት ዕቃውን አግኝቶ የመጣ ወይም የተባለውን ሥራ የፈፀመ እንደሆነ የተስፋ ቃሉን የሰጠው ሰው የተገለፀውን ሽልማት /የገባውን ቃል/ የመፈፀም ግዴታ ያለበት ስለመሆኑ በውል የተገባ ግዴታ ፍፁም የማይቻልና የማይሞከር ነው ለማለት ተዋዋይ ወገን ብቻ ሳይሆን ማንም ሰው ሊፈጽመው የማይችለው ግዴታ መሆን ያለበት ስለመሆኑ በአንድ ከተማ የሚገኝና መጠኑ ተለይቶ የታወቀ የመኖሪያ ቤት መስሪያ ቦታ በሽልማት መልክ ለመስጠት በውል የተገባ ግዴታ ሊፈፀም የማይችል ነው ሊባል የማይችል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1715, 1741-1762, 1714, 1711, 1736, 1734, 1689

    Download Cassation Decision

  • አንድ ማህበር ለሰጠው ብድር የሚያገኘውን የወለድ መጠን ከመደበኛው የባንክ ማበደሪያ ወለድ መጠን ከፍ አድርጐ ለማበደር ስለመቻሉና ይኸውም ተፈፃሚ መደረግ ያለበት ስለመሆኑ አዋጅ ቁ.147/91 አንቀፅ 34(2) አዋጅ ቁ.402/96 አንቀፅ 5 የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1731,1678 የትግራይ ብ/ክ/መንግስት አዋጅ ቁ. 145/2000

  • በአንድ በመካሄድ ላይ ባለ የፍርድ ቤት ክርክር ተሳታፊ ለመሆን ጥያቄ አቅርቦ በብይን ውድቅ የተደረገበት እና በሌላ መዝገብ ክስ መስርቶ መብቱን እንዲያስከብር በሚል ትዕዛዝ የተሰጠበት ወገን በዚህ ትዕዛዝ መሰረት አዲስ መዝገብ በማስከፈት ወይም በሌላ መዝገብ በመግባት የክርክር ተሳታፊ ከመሆን የሚያግደው ነገር የሌለ ስለመሆኑ ወይም ጉዳዩ አስቀድሞ በፍርድ ያለቀ ነው ለማለት የማይቻል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 5

    Download Cassation Decision

  • አስቀድሞ በፍርድ ያለቀ ጉዳይ ጋር በተያያዘ “ቀጥተኛ የፍሬ ነገር ጭብጥ” በሚል የተቀመጠው ሃረግ ትርጉም የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 5, 244/2/

    Download Cassation Decision

  • አስቀድሞ በፍርድ ያለቀ ጉዳይ ጋር በተያያዘ “ቀጥተኛ የፍሬ ነገር ጭብጥ” በሚል የተቀመጠው ሃረግ ትርጉም የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 5, 244/2/

    Download Cassation Decision

  • በወንጀል ድርጊት በሌላ ሰው ላይ ጉዳት ያደረሰ ሰው ከጉዳቱ በኋላ ተጐጂውን ወደ ህክምና ቦታ የወሰደው መሆኑ ብቻ በድርጊቱ የተፀፀተ መሆኑን ያሳያል በሚል ቅጣትን ከመነሻው በታች በመወረድ ቀልሎ እንዲወሰን ለማድረግ የሚያስችል ስላለመሆኑ የወንጀል ህግ ቁ. 543/3/, 59/1/, 575/2/, 82/1/ የትራንስፖርት ማሻሻያ ደንብ ቁ. 279/56 አንቀጽ 35

    Download Cassation Decision

  • በተከሳሽ ወይም ከሳሽ ሞት ምክንያት በፍ/ቤት በመካሄድ ላይ የነበረ ክርክር በተቋረጠ ጊዜ ክርክሩ በወራሾች አማካኝነት ሊቀጥል የሚችልበት ሁኔታና በህጉ የተቀመጠው የጊዜ ገደብ ተፈፃሚ ሊሆን የሚችልበት አግባብ፣ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ.49(1), 55(2)

  • በኤግዚቢትነት በፖሊስ ከተያዙ ንብረቶች ጋር በተገናኘ የንብረቶቹ ባለቤት ነኝ የሚል ወገን ንብረቱ ይመለስለት ዘንድ በፖሊስ ጽ/ቤቱ ላይ የሚያቀርበው ክስ በተገቢው ማስረጃ ተጣርቶ እልባት ሊሰጠው የሚገባ ስለመሆኑ

    Download Cassation Decision

  • በኤግዚቢትነት በፖሊስ ከተያዙ ንብረቶች ጋር በተገናኘ የንብረቶቹ ባለቤት ነኝ የሚል ወገን ንብረቱ ይመለስለት ዘንድ በፖሊስ ጽ/ቤቱ ላይ የሚያቀርበው ክስ በተገቢው ማስረጃ ተጣርቶ እልባት ሊሰጠው የሚገባ ስለመሆኑ

    Download Cassation Decision