Federal supreme court of Ethiopia cassation decisions

  • የኮንዶሚኒየም ቤት እጣ የደረሰው ሰው እዳውን ከፍሎ ያጠናቀቀ ቢሆን እንኳን እጣው ከደረሰው ቀን አንስቶ እስከ አምስት ዓመት ድረስ ለሶስተኛ ወገን በሽያጭ ወይም በስጦታ ለማስተላለፍ የማይችል ስለመሆኑና ከዚህ ጊዜ በፊት ቤቱን አስመልክቶ የሚደረግ ውል ፈራሽ ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁ. 370/95 አንቀጽ 14(2) የአ.አ አስተዳዳር አዋጅ ቁ 19/97 አንቀጽ 21 የፍ/ብ/ህ/ቁ 1678,1808(2)

    Download Cassation Decision

  • በተመሳሳይ ሰዓትና ቦታ ከአንድ አይነት የወንጀል ድርጊት ጋር በተያያዘ በሁለት የተለያዩ የወንጀል ክሶች የተከሰሰ ተጠርጣሪ በአንዱ የወንጀል ክስ የተመለከቱ ፍሬ ነገሮች መከሰት ጋር በተገናኘ ጥፋተኛ ለማለት ያልተቻለ እንደሆነ በሌላኛው ክስ ጥፋተኛ ለማድረግ የማይቻል ስለመሆኑ የወ/ህ/ቁ 407(ሐ), 670, 677 የወ/መ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 141, 142, 149(1)

  • ተከራይ የሆነ ወገን ለአከራይ ከሚከፍለው የኪራይ ገንዘብ ለመንግስት የሚከፈለውን ግብር ሳይቀንስ ለአከራዩ እንዲከፈል ለማስገደድ የማይቻል ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ህ/ቁ 1716, 1718, 1711 አዋጅ 286/94 አንቀጽ 56, 91, 83

  • የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ማንኛውንም ኤሌክትሪክ የማመንጨት፣ የማስተላለፍና የማከፋፈል ብሎም የመሸጥ ስራዎች በሚያከናውንበት ወቅት ሁሉ የአካባቢ ጥበቃን በሚመለከት የወጡ ህግጋትን በማክበር መሆን ያለበት ስለመሆኑ አዋጅ ቁ.86/89 አንቀፅ 13(1) ደንብ ቁ.49/91 አንቀፅ 23(2), 35

  • በወንጀል የተከሰሱ የመከላከያ ሰራዊት አባላት በግላቸው ጠበቃ ለማቆም የማይችሉ በሆነ ጊዜ በመንግስት ወጪ የጠበቃ ድጋፍና እርዳታ ሊያገኙ የሚችሉበት አግባብ፣ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ህገ መንግስት አንቀፅ 20(5) አዋጅ ቁ.27/88 አንቀፅ 35 አዋጅ ቁ.123/90 አዋጅ ቁ.27/885

  • ባንኮች ላበደሩት ገንዘብ በመያዣነት የያዙትን የማይንቀሳቀስ ንብረት በዕዳ መክፈያነት በሐራጅ ለመሸጥ የተሰጣቸውን ስልጣን በተግባር ሲያውሉ ህግን በመተላለፍ በባለዕዳው ላይ ለሚደርሰው ጉዳት ተጠያቂነት ያለባቸው ስለመሆኑ በመያዣነት የተያዘውን ንብረት በሐራጅ ለመሸጠም የፍርድ ቤት ውሣኔ ወይም ፈቃድ የማያስፈልጋቸው ስለመሆኑ አበዳሪ የሆነ ባንክ በአዋጅ ቁ. 97/90 የተሰጠውን ስልጣን /መብት/ ትቷል (waive) ሊባል ስለሚችልበት አግባብ

  • ከባልና ሚስት የንብረት ክፍፍል ጋር በተገናኘ በአንደኛው ተጋቢ በውርስ የተገኙ ንብረቶች (ሀብቶች) ለልማት በሚል በመፍረሳቸው የተገኘ የካሳ ክፍያ በግብይት እንደተገኘ ተቆጥሮ የግል ስለመሆኑ በፍ/ቤት አልተረጋገጠም በሚል እንደ የጋራ ሀብት ሊቆጠር የማይችል ስለመሆኑ የተሻሻለው የቤተሰብ ህግ አዋጅ ቁ.213/92 አንቀፅ 58, 57

  • ከፍርድ አፈፃፀም ጋር በተያያዘ በፍ/ቤት የተሰጠን ትዕዛዝ አለማክበር ስለሚያስከትለው ውጤት፣ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 156, 409(1) የፍ/ብ/ህ/ቁ.400

  • በፍ/ብሔር ክርክር ፍ/ቤት አንድን ጉዳይ /ጭብጥ/ ለማስረዳት የሚቀርብን የሙያ ምስክርነት (expert witness) ውድቅ በማድረግ ባለሙያ ባልሆኑ ምስክሮች የተሰጠ የምስክርነት ቃልን ሊቀበል የሚችለው ይህን ለማድረግ የሚያስችል በቂ እና አሳማኝ ምክንያት ሲኖር ብቻ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 136/1/

    Download Cassation Decision

  • የደንበኛን ጉዳይ /ክርክር/ በፍ/ቤት ክስ መስርቶ ሙያዊ አገልግሎት ለመስጠት የጥብቅና የውክልና ስልጣን የተሰጠው ጠበቃ በውል የገባውን ግዴታ በተገቢው ጊዜና ትጋት ለመወጣት አለመቻል በኃላፊነት የሚያስጠይቅና ለቅጣት የሚዳርግ ስለመሆኑ ደንብ ቁጥር 57/92 አንቀጽ 8/2//ለ/ 3 አዋጅ ቁ. 199/92 አንቀጽ 24/3/ /ለ-3/

    Download Cassation Decision

  • ከታክስ/ግብር አከፋፈል ጋር በተገናኘ ግብር ከፋዩ ያለውን ቅሬታ ለግብር ይግባኝ ሰሚ ጉባኤ በይግባኝ ለማቅረብ የተፈቀደው ጊዜና ስሌቱን ተግባራዊ ስለማድረግ አዋጅ ቁ.286/94 አንቀፅ 107(2), 108