Federal supreme court of Ethiopia cassation decisions

  • የአዲስ አበባ ከተማ ነክ ፍ/ቤቶች የከተማው አስተዳዳር የሚያስተዳድራቸውን የንግድ ቤቶች ባለቤትነትን በተመለከተ በግለሰቦች መካከል የሚነሱ ክርክሮችን ለማየት ስልጣን የሌላቸው ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁ. 361/95 አንቀጽ 41(1)(ረ) አዋጅ ቁ. 408/96 አንቀጽ

    Download Cassation Decision

  • ህግ ስልጣን በተሰጠው የመንግስት አካል በግልጽ በተላለፈ መመሪያ መሰረት የሠራተኛን የሥራ ውል ያቋረጠ አሠሪ የሥንብትና የማስጠንቀቂያ ክፍያ እንዲከፍል የሚገደድበት አግባብ የሌለ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ.377/96 አንቀፅ 28, 12(1)(ሀ)

  • በፍርድ ቤት የተቋቋመ የውርስ አጣሪ አበል መጠን ሊወሰን የሚችልበት አግባብ የፍ/ብ/ህ/ቁ 959, 946-1125

  • አንድ ጉዳይ ለመፈፀም (ለማስፈፀም) በሚል ምክንያት መነሻነት የሰጠሁትን ገንዘብ ለመመለስ ወይም ለተሰጠበት ዓላማ አላዋለም በሚል የሚቀርብ አቤቱታ የአደራ ህግ ጽንስ ሀሳብን መሠረት በማድረግ ሊስተናገድ የማይገባ ስለመሆኑና ጉዳዩን ለማስረዳት የሰው ማስረጃ ማቅረብ የሚቻል ስለመሆኑ፣

  • አንድ የመንግሥት ሠራተኛ ከአሰሪው ፈርሞ የተረከበው ንብረት በጠፋ ጊዜ ተጠያቂ የሚሆነው ንብረቱ በእጁ እያለ እንዳይጠፋ ተገቢውን ጥንቃቄ ያላደረገ ወይም ለንብረቱ መጥፋት የሠራተኛው ቸልተኛነት መኖሩ የተረጋገጠ እንደሆነ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ.515/99 አንቀፅ 65

  • የማይንቀሳቀስ ንብረት ሽያጭ ውል የጠፋበት ሰው የሽያጭ ውሉ የጠፋ ስለመሆኑ ለማስረዳት በሚል የሚያቀርበው ጥያቄ ተቀባይነት ያለውና የሚቀርቡት ማስረጃዎች በተገቢው ሁኔታ ተመርምረው አሳማኝ መሆናቸው ከታወቀ (ሲረጋገጥም) ተከራካሪው የሽያጭ ውሉን በምስክሮች ለማስረዳት የሚያቀርበው ጥያቄ ተቀባይነት ሊኖረው የማገባ ስለመሆኑ የፍ/ህ/ብ/ህ/ቁ 2003,2002

  • የመሬት ይዞታና በመሬት የመጠቀም መብት ያለው ወገን በውል ለ3ኛ ወገን ሊያስተላልፍ ስለሚችለው የመብት አድማስ በመሬት የመጠቀም መብት የተላለፈለት ሰው በመሬቱ ላይ ቋሚና ተንቀሳቃሽ ንብረት ያፈራ እንደሆነ ንብረቱን አፍርሶ (ነቅሎ) የመውሰድ መብትን ብቻ ሊያገኝ የሚችል ስለመሆኑ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ህገ መንግስት አንቀፅ 40(3), (4) አዋጅ ቁ.456/97 የኦሮሚያ ብ/ክ/መ/አዋጅ ቁ.130/99 አንቀፅ 6

  • የመሬት ባለ ይዞታ የሆነና በመሬቱ የመጠቀም መብት ያለው ሰው ለሁለት ዓመት ያህል መሬቱን በመተው ከአካባቢው ከጠፋ የመሬት ባለይዞታ የመሆንና በመሬቱ የመጠቀም መብቱ ቀሪ የሚሆን ስለመሆኑ በገጠር የእርሻ መሬት ላይ አርሶአደሮች ያላቸውን የይዞታና የመጠቀም መብት መደፈር ጋር በተያያዘ የሚነሣ ጥያቄ በ10 ዓመት ይርጋ የሚታገድ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ.456/97 የኦሮሚያ ብ/ክ/መ/አዋጅ ቁ.130/99 የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ህገ መንግስት አንቀፅ 40(4) የፍ/ብ/ህ/ቁ 1677(1)(3), 1845

  • ለባልና ሚስት በብድር ገንዘብ የሰጠ ባንክ የባልና ሚስቱ ጋብቻ በፍቺ እንዲፈርስ ተወስኖ ንብረት ለመከፋፈል በአፈፃፀም ደረጃ ለሚገኝ ፍ/ቤት መብቱን ለማስከበር በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 418 የሚያቀርበው የተቃውሞ አቤቱታ ተቀባይነት ያለው ስለመሆኑ፡ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ.418, 419 አዋጅ ቁ. 97/90 አዋጅ ቁ.97/90 የተሻሻለው የፌዴራል የቤተሰብ ህግ አዋጅ ቁ. 213/92 አንቀጽ 89

  • ለጉዳት ከሚከፈል የሞራል ካሣ ጋር በተያያዘ ልጃቸውን በሞት ያጡ ወላጆች ሁለት በመሆናቸው ለእያንዳንዳቸው 1000 ብር ሊከፈል የሚችልበት አግባብ የሌለ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ 2116(3)

  • ከሥራ ክርክር ጋር በተያያዘ በፍርድ ቤት የተሰጠ ውሣኔ አስቀድሞ በሥራ ላይ የነበረን የድርጅት መዋቅርን መሰረት በማድረግ ሆኖ ጉዳዩ ለአፈፃፀም በቀረበ ጊዜ የድርጅቱ መዋቅር የተለወጠ መሆኑ ከተረጋገጠ ፍርዱ ሊፈፀም የማይችል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ.392(1),(2)

    Download Cassation Decision