Download Cassation Decision
አዲስ መዋቅርን ተግባራዊ ያደረገ ተቋም/ድርጅት/ ሠራተኞቹን “ራሱ ባወጣው መስፈርት’’ መሰረት ሊመድብ ስለመቻሉ
በማኀበር በመደራጀት የተሠራ ቤትን ለሶስተኛ ወገን ከማስተላለፍ ጉዳይ ጋር በተያያዘ የሚነሣ ክርክርን አስመልክቶ የፍ/ብ/ህ/ቁ 1723 ተፈፃሚነት የሌለው ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ.1723
የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለሀብትነት ካርታ በማቅረብ ብቻ የሚረጋገጥ ስላለመሆኑ የፍ/ብ/ሕ/ቁ. 1195
የቀበሌ ማህበራዊ ፍ/ቤቶች ለክርክር መነሻ የሆነው ክስ በገንዘብ ሊተመን የማይችል የመብት ጥሰትን የተመለከተ በሆነ ጊዜ የሥረ ነገር የዳኝነት ሥልጣን የሌላቸው ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 361/95 አንቀጽ 5ዐ(1) 39
በአሰሪና ሰራተኛ ሕጉ ውስጥ “የሥራ ቀናት” የሚለው ሃረግ ሊተረጐም የሚችልበት አግባብ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀጽ 27(3)
Cassation Decision no. 36380
Cassation Decision no. 36412
Cassation Decision no. 36460
Cassation Decision no. 33945
አንድ ድርጅት እንደስራው ፀባይ በህግ ከተደነገገው ማዕቀፍ ሳይወጣ/ሳይጥስ/ የሥራ ሰዓቱን ማሻሻል ስለመቻሉ አዋጅ 377/96 አንቀፅ 61/1/
የተከራዩትን ቤት ለሌላ ሰው አሳልፎ መስጠት ለውል ማፍረስ በቂ ምክንያት ስለመሆኑ
በህብረት ስምምነት ወይም በሌላ አካኋን የተወሰነ የሥራ ውል የሚቋረጥበት ምክንያት ካለ በአሰሪና ሠራተኛ አዋጅ ያልተመለከተ ቢሆንም ተፈፃሚ ሊሆን የሚችል ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 3787/96 አንቀፅ 27/1/
ባለመሬቱ ሳይቃወም በሌላ ሰው መሬት ላይ ህንፃ የሰራ ሰው የህንፃው ባለሀብት ሊሆን የሚችልበት አግባብ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1179
አንድ ተከራካሪ ተገቢነት ያለው የሁከት ይወገድልኝ አቤቱታ አቅርቧል ለማለት ለክርክር መንስኤ የሆነው ንብረት በእጅ አድርጎ መገኘትና በዚሁ ንብረት ላይ በእውነት ለማዘዝ እንዲችል የንብረቱ አያያዝ ያልተጭበረበረና በማናቸውም መንገድ ህገ-ወጥ በሆነ ሁኔታ ያልተገኘ መሆን ያለበት ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 114ዐ 1149(1)
የሸሪዓ ፍ/ቤቶች የይዞታ ክርክርን ማስተናገድ የማይችሉ ስለመሆናቸው
በአሰሪና ሠራተኛ አዋጅ ቁ.377/96 ባልተሸፈነ ጉዳይ ላይ በአሠሪና በሠራተኛ መካከል የተደረገ የህብረት ስምምነት መፈፀም ያለበት ስለመሆኑ
Page 55 of 114