Download Cassation Decision
ለተወሰነ ጊዜ በተደረገ የሥራ ውል ግንኙነት ለሠራተኛው የሚከፈል የማስጠንቀቂያ ጊዜ ክፍያ ተዋዋይ ወገኖች በስምምነታቸው ባስቀመጡት መልክ የሚፈፀም ስለመሆኑ አዋጅ ቁ.377/96 አንቀፅ 35/2/
በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 421 መሠረት ክስ ለመመስረት የሚቻልበት አግባብ
በወንጀል ጉዳይ ተከሶ ነፃ መውጣት በራሱ አንድን ሠራተኛ ወደ ቀድሞ ሥራ ለመመለስ መብት የሚሰጥ ስላለመሆኑ
ከጋብቻ በፊት የግል የነበረን ንብረት መነሻ በማድረግ በጋብቻ ጊዜ በግብይት የተገኘ ንብረት የግል ሆኖ ሊቀጥል የሚችለው በፍ/ቤት ቀርቦ የፀደቀ እንደሆነ ብቻ ስለመሆኑ የተሻሻለው የቤተሰብ ህግ አንቀፅ 58(2) 57 62(2)
በአዋጅ ቁጥር 47/67 መሠረት ከተወረሱና በቀላጤ ከተያዙ ቤቶች ውጭ ያሉ ቤቶችን አስመልክቶ የሚነሣ የቤት ክርክር ጉዳዮችን ፍርድ ቤቶች ማየት የሚችሉ ስለመሆናቸው አዋጅ ቁ.47/67 አዋጅ ቁ. 11ዐ/87
የጋራ ንብረትን ለመካፈል በሚደረግ ሽያጭ የጋራ ባለኃብት የሆነ ወገን የቅድሚያ ግዥ መብት ያለው ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሕ/ቁ. 1261(2) 1386 – 1409
የጋራ ሀብት የሆነ ንብረት በመያዣ የተያዘ በመሆኑ የቅድሚያ መብት ያለ ቢሆንም የጋራ ባለሀብት የሆነ ወገን ንብረቱ በግልፅ ጨረታ ቀርቦ የሚያወጣውን ትክክለኛ የገበያ ዋጋ ግማሽ በመክፈል ማስቀረት የሚችል ስለመሆኑ
Cassation Decision no. 37303
የይግባኝ ሰሚ ፍ/ቤት በሥር ፍ/ቤት የተሰጠን ፍርድ ከመረመረ በኋላ የጉዳዩን ጭብጥ በመያዝ ወደ ሥር ፍ/ቤት የመለሰው እንደሆነ አስቀድሞ በሥር ፍ/ቤት የተሰጠውን ፍርድ እንደሌለ የሚያስቆጥረው ስለመሆኑ
በውጭ አገር የሚገኝ ንብረትን አስመልክቶ የሚቀርብ ክርክርን የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ማስተናገድ ስለመቻሉ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ህገ-መንግስት አንቀፅ 37 አዋጅ ቁጥር 25/88 አንቀፅ(4)
የጥብቅና ፈቃድን ለማግኘት በህጉ የተቀመጡት መስፈርቶች ራሣቸውን ችለው መታየት ያለባቸው ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 199/92 አንቀጽ 8(1)
Cassation Decision no. 37391
ለአምስት ተከታታይ ቀናት በሥራ ገበታ ላይ ያለበቂ ምክንያት አለመገኘት ያለማስጠንቀቂያ ከሥራ ሊያሰናብት የሚችል ስለመሆኑ
የጥበቃ ሥራን የሚሠራ ሠራተኛን በተመለከተ የሥራ ውሉ ያለአግባብ ተቋርጧል በሚል ሲወሰን በአሠሪውና ሠራተኛው መካከል ሊኖር የሚገባው ከፍተኛ መተማመን የሚሻክር በመሆኑ ሰራተኛው ወደ ሥራ እንዲመለስ የሚሰጥ ውሳኔ ተገቢ ስላለመሆኑ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀጽ 43
Cassation Decision no. 37502
የአንድ ንብረት ወቅታዊ ዋጋ ማለት ንብረቱ ለጨረታ ሽያጭ ቀርቦ የሚያወጣው ዋጋ ስለመሆኑ
የሥራ ውሉን በፍቃዱ የቋረጠ ሠራተኛ የህብረት ስምምነት የሚፈቅድለት ከሆነ ኘሮቪደንት ፈንድና የሥራ ስንብት የማግኘት መብት የሚኖረው ስለመሆኑ
የስጦታ ውል የተፈፀመው ውል ለማዋዋል ስልጣን በተሰጠው ሰው ፊት ከሆነ ይኼው ግለሰብ እንደ ምስክር ተደርጐ ባይፃፍም ምስክር ተደርጐ ሊቆጠር የሚችል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሕ/ቁ. 2443,881,882
Page 57 of 114