አንድ ወንጀል ተደረገ የሚባለው ወንጀሉ የሚቋቋምበት ህጋዊ፣ ግዙፍዊና፣ ሞራላዊ ፍሬ ነገሮች በአንድነት ተጣምረው ሲገኙ ብቻ ስለመሆኑ የወንጀል ሕግ አንቀጽ 23/2
Download Cassation Decision
ንብረትነታቸው የመንግስት የሆኑ ቤቶችን በተመለከተ የኪራይ ቤቶች ኤጀንሲ መንግስትን ወክሎ የመከራከር መብት ያለው ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 33(2)
Cassation Decision no. 38181
የሥራ መደብ ዝውውርን በመቃወም ቅሬታን በማሰማት ላይ መሆን በስራ ቦታ ላይ ላለመገኘት እንደ በቂ ህጋዊ ምክንያት የሚወሰድ ስላለመሆኑ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀጽ 27(1)(ለ)
የሁከት ይወገድልኝ አቤቱታን ለማቅረብ አቤቱታ አቅራቢው ክርክር የቀረበበት ንብረት ባለሀብትነቱን ሳይሆን ባለይዞታነቱን ብቻ ማስረዳት ያለበት ስለመሆኑ
ከዘር የወረደ ርስት ነው በሚል የመሬት ባለቤት ለመሆን የሚቀርብ ክስ ህገ-መንግስታዊ ያልሆነና ተቀባይነት የሌለው ስለመሆኑ
ወደ ሥራ እንዲመለስ የተፈረደለት ሠራተኛ ለመመለስ ፈቃደኛ ሳይሆን ቀርቶ የሥራ ክርክሮችን የሚወስነው አካል ሠራተኛው አግባብነት ያላቸውን ክፍያዎች ተከፍሎት ከሥራ እንዲሰናበት ሊወሰን የሚችለው በመጀመሪያው ፍርድ መሠረት ያልተፈፀመ እንደሆነ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀጽ 43/3/
አደራ ተቀባይ የሆነ ወገን በአደራ የተቀበለውን ዕቃ መመለስ ያለበት ለአደራ ሰጪው ወይም ይቀበልልኝ ብሎ ላመለከተው ሰው ስለመሆኑ
Cassation Decision no. 38419
በአንድ ድርጅት ውስጥ ያለ የሥራ መደብ በሌላ 3ኛ ወገን እንዲከናወን አስተላልፎ መስጠት (out sourcing) የስራ ውል ለማቋረጥ ህጋዊ ምክንያት ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀጽ 28
Cassation Decision no. 38452
በጥቅም ላይ ባልተመሰረተ ግንኙነት በመኪና ተሣፍሮ የሚሄድ ተሣፋሪ ላይ ለሚደርስ አደጋ የመኪናው ባለቤት ካሣ የመክፈል ሃላፊነት የማይኖርበት ስላለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2089
በውርስ ሕግ ውስጥ የተመለከቱ የይርጋ ድንጋጌዎች ሊተረጐሙ የሚችሉበት አግባብ የወራሽነት መብትን በሕግ በተመለከተ ጊዜ ውስጥ ያረጋገጡ ወራሾች የውርስ ንብረት ክፍፍል ጥያቄን በማናቸውም ጊዜ ማቅረብ የሚችሉ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሕ/ቁ. 996,1000(1),1000(2),1060,1062
በጋብቻ ውል ላይ ባልና ሚስት “መተዳደሪያችን” ነው በሚል ያመለከቷቸው ንብረቶች የጋራ ንብረት ተደርገው የሚቆጠሩ ስለመሆናቸው
በብድር ለተሰጠ ገንዘብ በመያዣነት የተያዘ ንብረት መድን የተገባለት ሆኖ አደጋ የደረሰበት እንደሆነ አበዳሪው ንብረቱን በመያዣ የያዘበት ብድር ዋጋ ዋስትና ከተገባለት የገንዘብ መጠን ያነሰ እንኳን ቢሆን መድን ሰጪው እንዲከፍለው ሊጠይቅ የሚችል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2858
Cassation Decision no. 38597
Cassation Decision no. 38601
ከህግ የሚመነጭ የማይንቀሣቀስ ንብረት ባለሀብትነትን አስመልክቶ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1723 ተፈፃሚነት የማይኖረው ስለመሆኑ
Page 59 of 114