Federal supreme court of Ethiopia cassation decisions

  • አንድ ወንጀል ከመስራት ሃሳብ የሚመነጩ የተለያዩ ድርጊቶች አንድ
    ወንጀል ከመስራት ሃሳብ የሚመነጩ ናቸው በማለት ተጠቃለው እንደ
    አንድ ወንጀል እንዲተገበሩ ማድረግ የህጉን አግባብ የተከተለ
    ስላለመሆኑ፡-
    በፅኑ እስራትና በቀላል እስራት የሚያስቀጡ ወንጀሎች ተደራርበው
    ሲገኙ የቀላል እስራት ወደ ፅኑ እስራት እንደሚለወጥ፤ስሌቱም
    የሁለት ዓመት ቀላል እስራት እንደ አንድ ዓመት ፅኑ እስራት
    የሚቆጠር ስለመሆኑ፡-
    የወ/ሕ/ቁ/ 184 (1)(ለ)

    የሰ/መ/ቁ. 104715

    ...
  • አንድ ወንጀል ከመስራት ሃሳብ የሚመነጩ የተለያዩ ድርጊቶች አንድ
    ወንጀል ከመስራት ሃሳብ የሚመነጩ ናቸው በማለት ተጠቃለው እንደ
    አንድ ወንጀል እንዲተገበሩ ማድረግ የህጉን አግባብ የተከተለ
    ስላለመሆኑ፡-
    በፅኑ እስራትና በቀላል እስራት የሚያስቀጡ ወንጀሎች ተደራርበው
    ሲገኙ የቀላል እስራት ወደ ፅኑ እስራት እንደሚለወጥ፤ስሌቱም
    የሁለት ዓመት ቀላል እስራት እንደ አንድ ዓመት ፅኑ እስራት
    የሚቆጠር ስለመሆኑ፡-
    የወ/ሕ/ቁ/ 184 (1)(ለ)

    የሰ/መ/ቁ. 104715

    ...
  • በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ ቦታ ማስለቀቅና የካሣ ጉዳዮች ይግባኝ ሰሚ ጉባኤ በምትክ ቦታ ይሰጠኝ ጥያቄ ላይ የሚሰጠው የመጨረሻ ፍርድ የሠበር አቤቱታ ለከተማው ፍ/ቤት ሳይቀርብ ለፌዴራሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት የሰበር አቤቱታ የሚቀርብበት የህግ አግባብ የሌለ ስለመሆኑ የከተማው ቻርተር አዋጅ ቁጥር 361/95 አንቀጽ 43(5)፣ አንቀጽ 42(2) አንቀጽ አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 29(6)

     

    የሰ/መ/ቁ. 104858

     

    ታህሳስ 22 ቀን 2008 ዓ.ም

     

    ...
  • በበጀት የሚተዳደር የመንግስት መስሪያ ቤት የፍርድ ባለዕዳ ሆኖ ሲገኝ ውሣኔውን ለማስፈፀም ለሌላ ጉዳይ በበጀት የተያዘውን እና የሰራተኛ ደመወዝን የሚያካትተውን ገንዘብ ከብሔራዊ ባንክ ወጪ ሆኖ እንዲከፈል ለማዘዝ ስላለመቻሉ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 404

    Cassation Decision no. 10489

  • አንድ ለፍርድ ማስፈጸሚያ በሐራጅ ይሸጥ የተባለን ንብረት በባለሙያው የተቀመጠውን የሐራጁ መነሻ ዋጋ አነሰ በማለት የሐራጅ ሽያጩ ተከናውኖ ውጤቱ ባልታወቀበት ሁኔታ የተጀመረው አፈጻጸም ቀሪ ይሁን ማለት ተገቢ ስላለመሆኑ፣

    Download Cassation Decision

  • አንድ ጋብቻ ሲፈርስ ንብረት ክፍፍልን በሚመለከት በእርቅ ውል ስምምነት በሽማግሌ የተደረገው እርቅ በፍ/ቤት ተመዝግቦ ከተዘጋ በኋላ እንደገና እንደ ባልና ሚስት አብረን እየኖርን ስለነበር በድጋሚ የንብረት ክፍፍል ይደረግ የሚል ጥያቄ አግባብነት ያለው ስላለመሆኑ፣

     

    የሰ/መ/ቁ. 105054

    ታህሳስ 22 ቀን 2008ዓ/ም

    ዳኞች፡- ተሻገር ገ/ስላሴ

     

    አንድ ሰው ህጋዊ ባለይዞታው ሳይቃወም በሌላ ሰው ይዞታ ላይ ቤት ወይም ንብረት ያፈራ እንደሆነ የዚሁ ቤት/ ንብረት/ ባለመብት የሚሆን ስለመሆኑ፣ የፍትሐ ብሔር ህግ ቁጥር 1179(1)(2) ከኢ.ፌ.ድ.ሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 40 አኳያ ሊታይ ስለሚችልበት አግባብ

    Download Cassation Decision

  • የአዲስ አበባ ከተማ ፍ/ቤቶች አስቀድመው የወራሽነት የምስክር ወረቀት ለማግኘት በቀረበ አቤቱታ ላይ ባሳለፉት ውሳኔ የሚነሳን ተቃውሞ አቤቱታ ተቀብለው ለማስተናገድ የሥረ ነገር ስልጣን ያላቸው ስለመሆኑ አዋጅ ቀ/361/1995 አንቀጽ41/ሸ/ አዋጅ 408/96 አንቀጽ 2/ንኡስ ቁ፣1

     

    የሰ/መ/ቁ. 105211 ጥቅምት 1/2008 ዓ.ም

    ዳኞች፡- ተሻገር ገ/ስላሴ

     

    ብርሃኑ አመነው ተፈሪ ገብሩ ሸምሱ ሲርጋጋ አብርሃ መሰለ