Federal supreme court of Ethiopia cassation decisions

  • የሥራና ሠራተኛን ማገናኘት አዋጅ ቁ.632/2002 በመተላለፍ ሊኖር ስለሚችለው የወንጀል ተጠያቂነት ከቀረበ የወንጀል ክስ ጋር በተያያዘ የግል ተበዳይ የሆነ ሰው ቀርቦ ካልመሰከረ በስተቀር ክሱን ለማስረዳት የሚቀርቡ ሌሎች ማስረጃዎች ተከሳሹን ጥፋተኛ ለማለት ብቁ አይደሉም ሊባል የሚችልበት አግባብ የሌለ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ.632/2002 አንቀፅ 16(1)(መ), 18(1)(ሀ), 20(2), 40(3)

    Download Cassation Decision

  • በንብረት ላይ በፍ/ቤት የተሰጠን የእግድ ትዕዛዝ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 158 መሠረት መልሶ ለማንሳት ስለሚቻልበት አግባብ፣ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 158

    Download Cassation Decision

  • በንብረት ላይ በፍ/ቤት የተሰጠን የእግድ ትዕዛዝ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 158 መሠረት መልሶ ለማንሳት ስለሚቻልበት አግባብ፣ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 158

    Download Cassation Decision

  • ውሎች በቃል፣ በተለመዱ ጠቅላላ ምልክቶች ወይም ግዴታ ለመግባት መፍቀድን በማያጠራጥር አሰራር በማስታወቅ ሊደረጉ ስለመቻላቸው የፍ/ብ/ህ/ቁ.1681(1)

    Download Cassation Decision

  • ውሎች በቃል፣ በተለመዱ ጠቅላላ ምልክቶች ወይም ግዴታ ለመግባት መፍቀድን በማያጠራጥር አሰራር በማስታወቅ ሊደረጉ ስለመቻላቸው የፍ/ብ/ህ/ቁ.1681(1)

    Download Cassation Decision

  • ከሚሠራበት ድርጅት ብድር ወስዶ ከፍሎ ያላጠናቀቀ ሠራተኛ በገዛ ፈቃዱ ሥራ ሲለቅ ተከፍሎ ያላለቀው ብድር ከሚያገኘው ፕሮቪደንት ፈንድ ሊቀንስ የሚችለው ሠራተኛው ዕዳ እንዳለበት ያመነ እንደሆነ ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁ.377/96 አንቀጽ 59(1)

  • ከውርስ ሽያጭና ከስጦታ ውል የመነጨን የባለቤትነት መብት አስመልክቶ በሚነሣ የንብረት ክርክር የይርጋ ጉዳይ በተነሣ ጊዜ ክሱ በይርጋ ቀሪ ነው ወይስ አይደለም የሚለው ነጥብ ለጉዳዬቹ አግባብነትና ተፈፃሚነት ባለው የህግ ክፍል እና የህግ ይዘት ታይቶ ሊወሰን የሚገባ ስለመሆኑ

    Download Cassation Decision

  • አንድ ሰው በወንጀል ህግ አንቀጽ 598(2) መሰረት በህገ-ወጥ መንገድ ኢትዮጵያዊያንን ወደ ውጪ አገር ልኳል በሚል ጥፋተኛ ተብሎ ሊቀጣ ስለሚችልበት አግባብ የወ/ህ/ቁ 598(2)

    Download Cassation Decision

  • አንድ ሰው በወንጀል ህግ አንቀጽ 598(2) መሰረት በህገ-ወጥ መንገድ ኢትዮጵያዊያንን ወደ ውጪ አገር ልኳል በሚል ጥፋተኛ ተብሎ ሊቀጣ ስለሚችልበት አግባብ የወ/ህ/ቁ 598(2)

    Download Cassation Decision

  • የውርስ ሀብት ማጣራት ጋር በተገናኘ የንብረት አጣሪው የሟች ያለኑዛዜ ወራሾች በሚል የተጠቀሱ ወራሾች በአካባቢው በሚገኘው የመረዳጃ እድር ሰፍሯል በማለት የውርስ ድርሻ አላቸው በሚል የሚያቀርበው የውሣኔ ሀሳብ ህጋዊ ተቀባይነት የሌለው ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ህ/ቁ 842, 856, 962, 944(ሀ),1097,1113

  • በሰነድ ላይ የተመለከተ ፊርማ በተካደ ጊዜ ሰነዱ ሲፈረም የነበሩ የምስክሮችን ቃል በመስማትና በሌሎች ማስረጃዎች ፊርማው የማን እንደሆነ ለማረጋገጥ /Authenticate ለማድረግ/ የሚቻል ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ህ/ቁ 2472(1) እና (3)

  • ከግንባታ ሥራ ውል ጋር በተገናኘ የሚከፈል ክፍያ የሥራው ባለቤት የሆነው አካል በግንባታው ሂደት የሥራ ትዕዛዞችን እየሰጠ የሥራውን አካሄድ የመወሰንና ሥራውን በሚፈቅደው አይነት እንዲፈፀም የሥራ ተቋራጩን የማዘዝ ስልጣን ያለው ስለመሆኑ፣  የሥራ ተቋራጩ ከሥራው ባለቤት ጋር የተደረገውን የግንባታ ሥራ ውል፣ በሥራው ባለቤት በተሰጡት ፕላኖች፣ ግንባታ ዲዛይን አይነቶችና የዋጋና የሥራ ማስታወቂያ መሠረት ግንባታውን የማካሄድ ግዴታ ያለበት በመሆኑ የሥራው ባለቤት በግንባታው ሥራ ውል ሰነዱ ላይ ከተመለከተው ክፍያ ውጪ በተጨማሪነት በባለቤቱ ፈቃድና ትዕዛዞች መሠረት ለተሠሩ ሥራዎች ክፍያ ለመክፈል አልገደድም በሚል የሚያቀርበው ክርክር ተቀባይነት የሌለው ስለመሆኑና በህጉ አግባብ በባለቤቱ የተሰጡ ተጨማሪ የሥራ ትዕዛዞች የሥራ ውሉ አካል ተደረገው የሚወሰዱ ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ህ/ቁ.3244,3225,(1)(2),3152(1),3266(1),3263,3265(3)

    Download Cassation Decision

  • አንድ ለእዳ መክፈያነት በአፈፃፀም በጨረታ እንዲሸጥ በተደረገ ንብረት ጨረታ ላይ በመካፈል የጨረታው አሸናፊ ከሆነ በኋላ የጨረታ ሽያጬን ለመፈፀም ያልቻለ ወገን ንብረቱ በቀጣይ በወጣ ጨረታ ቀርቦ ሲሸጥ የተገኘው የሽያጭ ዋጋ ዝቅተኛ የሆነ እንደሆነ የመጀመሪያው ጨረታ አሸናፊ ለተከሰተው የዋጋ ልዩነት ለፍርድ ባለዕዳው በካሣ መልክ እንዲከፈል የሚገደድ ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 429

    Download Cassation Decision

  • በበላይ ፍ/ቤት ትዕዛዝ አንድን በነጥብ ወደ ሥር ፍ/ቤት የተመለሰ ጉዳይ አይቶ እልባት እንዲሰጥበት የተላለፈለት ፍ/ቤት የተመለሰውን ጉዳይ የበላይ ፍ/ቤት የሰጠውን ፍርድ መሠረት በማድረግ በአግባቡ ውሣኔ ለመስጠት ተገቢውን ጥረት ማድረግ ያለበት ስለመሆኑ፣ የፍብ/ሥምሥ/ህ/ቁ. 343(1)

  • ሟች አድርጐት የነበረ ኑዛዜ በተመሣሣይ ንብረት ላይ በኋላ በተደረገና ከሞተ በኋላ ተፈፃሚነት ባለው ስጦታ የተተካ እንደሆነ ኑዛዜው በስጦታው እንደተሻረ የሚያስቆጥረው ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2428, 2443, 881, 826(2), 856, 898

    Download Cassation Decision