Federal supreme court of Ethiopia cassation decisions

  • ሟች አድርጐት የነበረ ኑዛዜ በተመሣሣይ ንብረት ላይ በኋላ በተደረገና ከሞተ በኋላ ተፈፃሚነት ባለው ስጦታ የተተካ እንደሆነ ኑዛዜው በስጦታው እንደተሻረ የሚያስቆጥረው ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2428, 2443, 881, 826(2), 856, 898

    Download Cassation Decision

  • ማንኛውም ሰው በወንጀል ህግና ሥርዓት መሠረት ተከስሶ የመጨረሻ በሆነ ውሣኔ ጥፋተኝነቱ በተረጋገጠበት ወይም በነፃ በተለቀቀበት ወንጀል እንደገና አይከሰስም ወይም አይቀጣም (Principle of Double Jeopardy) በሚል የሚታወቀው የወንጀል ህግ መርህ ሊተረጐምና ሥራ ላይ ሊውል የሚችልበት አግባብ፣ አንድ በወንጀል የተከሰሰ ሰው በድጋሚ የቀረበበትን የወንጀል ክስ በአንድ ጉዳይ በድጋሚ ያለመከሰስና ያለመቀጣት መብቴ ተጥሷል በሚል ክርክር ለማቅረብ ሊሟሉ ስለሚገቡ ህጋዊ መስፈርቶች፣ ዐቃቤ ህግ በአንድ ተከሳሽ ላይ የወንጀል ክስ ከማቀርቡ በፊት ተከሳሹ አንድ ወንጀል በመፈፀም ሀሣብ የሠራው አንድ የወንጀል ድርጊት ያስከተላቸውን ወይም ሊያስከትላቸው የሚችላቸውን ውጤቶች ሁለተናዊ በሆነ መንገድ በማገናዘብ አግባብነት ያላቸውን የህግ ድንጋጌዎች በመለየትና በመጥቀስ የወንጀል ክሱን በጥንቃቄ የማቅረብ ግዴታ ያለበት ስለመሆኑ፣ የወ/ህ/አ 2(5), 24(1) የወ/መ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 130,131, 41, 111, 112 የኢ.ፌ.ዲ.ሪ.ህግ መንግስት አንቀጽ 23,13(2)

  • ልዩ የውክልና ስልጣን ለመስጠት በተዘጋጀ ሰነድ ላይ ልዩ ውክልና ስለመስጠት በተመለከተ አግባብነት ያላቸው የህግ ድንጋጌዎች ያለመጠቀስ ልዩ የውክልና ስልጣን እንዳልተሰጠ የሚያስቆጥር ስላለመሆኑ የአስተዳደር አካል የሆነ ተቋም በአንድ ወቅት የሰጠውን የፅሁፍ ማስረጃ በሌላ ጊዜ ማስተካከሉ በአንድ ጉዳይ ላይ ሁለት የተለያዩ ሰነድ ቀርቧል በሚል እንደማስረጃ ሰነድ ዋጋ የሚያጣበት አግባብ የሌለ ስለመሆኑ፣ በውክልና ሰነድ ላይ ለተወካይ የተሰጠው ስልጣን በይዘቱ ልዩ ውክልና የሚያመለክት ሆኖ ሰነዱ ስለ ልዩ ውልክና አስፈላጊነት የተቀመጠውን የፍ/ብ/ህ/ቁ 2208 ያለመጥቀሱ ብቻ ለተወካዩ ልዩ የውክልና ስልጣን እንዳልተሰጠ የሚያስቆጥር ስላለመሆኑ፣ ከሰነድ ማስረጃ ተቀባይነት ጋር በተያያዘ የሚነሣ ጥያቄ የህግ ጥያቄ በመሆኑ በሰበር ችሎት ሊስተናገድ የሚችል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ 2205, 2005(1), 2179, 2199, 2203, 2204

  • የጡረታ አበል ተጠቃሚ የሆነ ሰው በሌላ የመንግስት ሥራ ተቀጥሮ ያለአግባብ የወሰደው የጡረታ አበል እንዲመለስ በሚል የሚቀርብ ጥያቄ በአሥር አመት ይርጋ የሚታገድ ስለመሆኑና የይርጋ ጊዜውም ግለሰቡ በሌላ የመንግስት ሥራ ከተቀጠረበት ጊዜ ጀምሮ የሚቆጠር ስለመሆኑ፣  አንድ የመንግስት ሠራተኛ ጡረታ ከወጣ በኋላ መልሶ ደመወዝ በሚያስገኝ የመንግስት ስራ ከተቀጠረ የቅጥሩ ሁኔታ በቋሚነትም ይሁን በጊዜያዊነት እንዲሁም ደመወዙ ከጡረታ አበሉ ያነሰ ሆነም አልሆነ ከደመወዙና ከጡረታ አበሉ አንዱን መምረጥ ያለበት ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁ.345/95 አንቀጽ 46(1) (2) አዋጅ ቁ.209/55 አንቀጽ 30(2) የፍ/ብ/ህ/ቁ.1677(1)

    Download Cassation Decision

  • ከባልና ሚስት ጋብቻና ፍቺ ጉዳይ ጋር በተገናኘ የቀረበን ጉዳይ ስልጣን ያለውና ተከራካሪዎቹ ለመዳኘት ፈቃዳቸውን የገለፁለት የሽሪአ ፍ/ቤት ለመዳኘት ፈቃደኛ አለመሆኑን በመግለጽ መዝገቡን የዘጋው እንደሆነ መደበኛ ፍ/ቤት ጉዳዩን ማስተናገድ የሚገባው ስለመሆኑ፣ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. አንቀጽ 37(1), 34(5), 78(5),

  • በወለድ አገድ ውል መሰረት የማይንቀሣቀስ ንብረቱን ያስያዘ ተዋዋይ ወገን በውል የተገለፀው ጊዜ ካለፈ በኋላም በማናቸውም ጊዜ ዕዳውን ከፍሎ ንብረቱን ለማስለቀቅ የሚችል ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ህ/ቁ 3128/2/ 3117-3130

  • በሥራ ላይ በደረሰ ጉዳት በሞት ምክንያት የሥራ ውል ሲቋረጥ የሠራተኛው የጉዳት ካሣ በመድን ፖሊሲ ተሸፍኖ ሲገኝ የካሣ ክፈያውን ሊጠይቁ ስለሚችሉ ወገኖች፣ አዋጅ ቁ.377/96 አንቀጽ 110(1)(2),134(2),128,129,133 የፍ/ብ/ህ/ቁ. 842, 1732, 1735, 1736, 1734

  • የግብር ከፋይ የሆነ ሰው ገቢውን በህጉ አግባብ ለግብር አስገቢው መስሪያ ቤት ከማሣወቅ ውጪ ደረጃውን በራሱ ሊወሰን /ሊለወጥ/ የማይችል ወይም የማይገባ ስለመሆኑ፣ የግብር አከፋፈል ስርዓት ለግብር ከፋዩ ግልጽ መሆን ያለበት ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁ. 286/94 አንቀጽ 38 ደንብ ቁ. 78/94 አንቀጽ 18,22 አዋጅ ቁ. 308/95 አንቀጽ 10(2)(ሐ) አዋጅ ቁ. 587/2001

  • ከጡረታ መብት ጋር በተገናኘ በሠራተኞች የሚቀርቡ አቤቱታዎችን ለማየት ስልጣን ያለው አካል የማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ተቋም ስለመሆኑና በኤጀንሲው ውሣኔ ቅር የተሰኘ ሠራተኛ ቅሬታውን ለማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ይግባኝ ሰሚ ጉባኤ የማቅረብ መብት ያለው ስለመሆኑ፣  የማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ይግባኝ ሰሚ ጉባኤ የሚሰጠው ውሣኔ በፍሬ ነገር ረገድ የመጨረሻ ስለመሆኑና በውሣኔው መሠረታዊ የህግ ስህተት ተፈጽሟል በሚል ቅሬታ ያለው ሠራተኛ አቤቱታውን ለፌ/ጠ/ፍ/ቤት በይግባኝ የማቅረብ መብት ያለው ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቀ. 714/2003 አንቀጽ 56(1) (4), 57

    Download Cassation Decision

  • ፍርድ ቤቶች ለቀረበላቸው ጉዳይ አወሣሠን የጠራ ፍሬ ነገር የሌለ መሆኑን የተገነዘቡ ከሆነ ይሄው ፍሬ ነገር እንዲጣራ ተገቢ ነው ያሉትን ማጣራት ሁሉ ለማድረግ ስለመቻላቸው፣ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 136, 137, 272, 327(3), 345

    Download Cassation Decision

  • አንድን የማይንቀሳቀስ ንብረት በተመለከተ የባልና ሚስት የጋራ ሀብት ነው በሚል ፍርድ ከተሰጠ በኋላ ክፍፍሉን በተመለከተ ጥያቄ የቀረበለት የአፈፃፀም ችሎት ንብረቱ ሰነድ አልባ ነው የሚል ምክንያትን ብቻ በመያዝ ለአፈፃፀም የቀረበውን መዝገብ በመዝጋት የሚሠጠው ትዕዛዝ ተገቢነት የሌለው ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 225(2),423,392(1),371(1)

  • አንድ ወራሽ የወራሽነት መብት በሌለው ንብረት ላይ ከህግ ውጪ የወራሽነት ሠርተፍኬት መያዙ በተረጋገጠ ጊዜ ይኸው ማስረጃ እንዲሰረዝ አቤቱታ ሊቀርብ ስለመቻሉ፣ የፍ/ብ/ህ/ቁ.998(1)

    Download Cassation Decision

  • ከአምስት አመት በላይ ያገለገለ ሰራተኛ የጡረታ መዋጮው ተመላሽ የተደረገለት መሆኑ የጡረታ አበል ተጠቃሚ እንደሆነ ተቆጥሮ የስራ ስንብት የሚያስከለክለው ስላለመሆኑ በአሰሪና ሰራተኛ ህጉ የጡረታ ”አበል” በሚል የተመለከተው ሀረግ የጡረታ መዋጮ ተመላሽንም የሚጨመር ስላለመሆኑ አዋጅ ቁ.345/95 አንቀፅ 2(13),(14) አዋጅ ቁ.494/98 አንቀፅ 2(1)(ሸ)

    Download Cassation Decision