Federal supreme court of Ethiopia cassation decisions

  • የእሽሙር ማህበር ህጋዊ ሰውነት የሌለው እንዲሁም በጽሁፍ መረጋገጥና ሌሎች የንግድ ማህበሮችን በተመለከተ የተደነገጉት የማስታወቅና የማስመዝገብ ሥርዓቶች የማይፈፀምበት ነው በሚል ምክንያት ብቻ የእሽሙር ማህበርን አስመልክቶ ማህበሩ እንዲፈረስ በሚልና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዬችን አስመልክቶ የሚቀርቡ አቤቱታዎችን ውድቅ በማድረግ የሚሰጥ ውሣኔ ተገቢነት የሌለው ስለመሆኑ፣  የእሽሙር ማህበር የንግድ ሥራ እንቅስቃሴ የሚያደርገው በሸሪኮቹ ስም ስለመሆኑና ሸሪኮቹም እንደተራ ተዋዋይ ወገኖች የሚታዩ ስለመሆናቸው የንግድ ህግ ቁ. 212(1),272

    Download Cassation Decision

  • በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህጉ ውስጥ የተመለከቱት የይርጋ ድንጋጌዎች የሚታዩበት አግባብ በፍ/ብ/ህጉ በተመለከቱት የይርጋ ጊዜ አቆጣጠር ድንጋጌዎች ስለመሆኑ፣ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 78 መሠረት በሌለሁበት የተሰጠ ፍርድ ይነሳልኝ በሚል ጥያቄ በቀረበ ጊዜ በህጉ የተመለከተው የአንድ ወር ግዜ ገደብ በፍታብሔር ህጉ የይርጋ ጊዜ አቆጣጠር ስሌት መሠረት ሊሰላ የሚገባ ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1848, 1856(2) የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 78, 195

  • የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህግ በግልጽ ያልሸፈናቸውና ለፍ/ቤት የቀረቡ ጉዳዮችን አካሄድ (አሰራር) በተመለከተ ህጉ ከመውጣቱ በፊት ተጽፈው በሥራ ላይ የነበሩ አግባብነት ያላቸው ህጐች እንደ አግባብነቱ ሥራ ላይ ሊውሉ የሚችሉ ስለመሆኑ፣ ክስ አቅርቦ ለከሳሽ የሚላከውን መጥሪያ ከፍ/ቤት ወጪ አድርጐ ነገር ግን ለተከሣሽ መጥሪያውን ከማድረሱ በፊት ክሱ እንዲቋርጥ ያደረገ ከሣሽ ለዳኝነቱ የከፈለው ገንዘብ በመሉ እንዲመለስለት የሚያቀርበው ጥያቄ ተቀባይነት የሌለው ስለመሆኑ፣ በፍ/ቤት ክስ የመሰረተ (ያቀረበ) ወገን የክስ መሰማቱ ሂደት ከመጀመሩ በፊት ክሱን በማንሣት መዝገቡ እንዲዘጋ ያደረገ ከሆነ ለዳኝነት ከከፈለው ገንዘብ ለፍ/ቤቱ በኪሣራ ስም የሚቀነሰው ተቀንሶ ቀሪው ገንዘብ ሊመለስለት የሚገባ ስለመሆኑ የፍብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 232(1) (ለ) ,245(4),3,278(1) የህግ ክፍል ማስታወቂያ 177/74 አንቀጽ 11

  • ገቢ ለማስገኘት በተዘጋጀ ልዩ የገቢ ማሰባሰቢያ ቴሌቶን በተደረገ ጨረታ ተሣታፊ በመሆን የጨረታውን ገንዘብ በመክፈል መሬት ተረክቦ ለልማት ለማዋል በሚል ጨረታው ተወዳድሮ የጨረታው አሸናፊ የሆነ ወገን ጨረታውን ካዘጋጀው አካል ጋር የውል ስምምነት እንዳደረገ የሚቆጠር በመሆኑ በጨረታ ያሸነፈበትን የገንዘብ መጠን ለአዘጋጁ ለመክፈል የሚገደድ ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ፤ህ/ቁ.1771(1),1688(2),1757

    Download Cassation Decision

  • በወንጀል ፍርድ ሂደት አንድ ጉዳይ ተከሳሽ በሌለበት ወይም በክርክሩ ሂደት ተሳታፊ ሳይደረግ (ሳይሆን)(default procedure) ነው የታየው ለማለት ስለሚቻልበት አግባብ፣ የቅጣት አስተያየት በሚሰጥበት ጊዜ ያለመቅረብ ተከሳሽ በሌለበት የተሰጠ ውሣኔ ነው ሊያስብል የማይችል ስለመሆኑ፣ የወ/መ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ.161, 164, 197, 202, 149 (4) (1) የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 20(4))

  • የተሽከርካሪ ባለቤት የሆነ ሰው በተሽከርካሪው የተፈፀመ የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ህግን የመጣስ ወንጀል ከራሱ እውቀት ወይም ፈቃድ ወጪ መሆኑን ማስረዳት የቻለ እንደሆነ የተፈፀመው ወንጀል ክብደት እየታየ የገንዘብ መቀጮ ከፍሎ ተሽከርካሪው ሊለቀቅለት (ላይወረስ) የሚችል ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁ.622/2001 አንቀጽ 109(1) የገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን መመሪያ ቁ.50/2003 አንቀጽ 6(2)

    Download Cassation Decision

  • መድን ሰጪ የሆነ አካል በመድን ውሉ ለተመለከተው አደጋ ብቻ ለመድን ገቢው የመድን ሽፋን ለመስጠት የሚገደድ ስለመሆኑ፣ የንግድ ህግ ቁ. 663(1),665(1)

    Download Cassation Decision

  • በወንጀል ጉዳይ የወንጀል ክስ ማቅረቢያ የይርጋ ዘመን አቆጣጠር ጋር በተገናኘ ፖሊስ የወንጀል ድርጊቱን ፈጽሟል በሚል የተጠረጠረ ሰው ላይ የሚያደርገው ምርመራ የይርጋ ጊዜውን የሚያቋርጠው ስለመሆኑ፣ የወ/ህ/አ.221 106(1), 420(2), 271 (1) (ሠ) 219 (2)

    Download Cassation Decision

  • አሰሪ ደንብን ባልጠበቀ መንገድ ሠራተኛው ወደ ሌላ ቦታ ተዛውሮ እንዲሰራ ተመድቦ ፈቃደኛ አልሆነም በሚል ሠራተኛውን ማሰናበቱ ተገቢ ስላለመሆኑ

    Download Cassation Decision

  • አሰሪ ደንብን ባልጠበቀ መንገድ ሠራተኛው ወደ ሌላ ቦታ ተዛውሮ እንዲሰራ ተመድቦ ፈቃደኛ አልሆነም በሚል ሠራተኛውን ማሰናበቱ ተገቢ ስላለመሆኑ

    Download Cassation Decision

  • ሠራተኛ ተቀጥሮ የሚሰራበትን አሰሪ ተቋም መልካም ስምና ዝና እንዲሁም ጥቅምና ህልውና አደጋ ላይ በሚጥሉ ተግባራት የሚፈጽመው ጥፋት መጠንና ደረጃ እና የሚወሰድበትን እርምጃ ለመወሰን ሠራተኛው ከሚሰራው የሥራ አይነትና ባህሪ እንዲሁም ከአሰሪና ሠራተኛ ህጉ መንፈስና ዓላማ አንፃር መታየት ያለበት ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁ.377/96 አንቀጽ 27(1)(ሸ)(ረ)

    Download Cassation Decision

  • የኑዛዜን ፎርማሊቲና የይዘቱን ህጋዊነት አስመልከቶ ስልጣን ባለው ፍ/ቤት ተቃውሞውን አቅርቦ ውድቅ የተደረገበት ወገን በሌላ ጊዜ በድጋሚ የኑዛዜው ይዘት ጋር በተገናኘ ተናዛዡ ከውርስ ነቅሎናል፣ እንዲሁም ሊደርሰን ከሚገባው ድርሻ ከ1/4ኛ በላይ ጉዳት ደርሶብናል በሚል ኑዛዜው እንዲሻር የሚያቀርበው አቤቱታ ተቀባይነት የሌለው ስለመሆኑ፣  ኑዛዜ የህጉን ፎርማሊቲ የጠበቀ ነው በሚል በፍ/ቤት መጽደቅ ኑዛዜው መብታችንን ይነካል በማለት ክርክር የሚያቀርቡ ወገኖች ክርክራቸውን ለዳኝነት አካል ከማቅረብ የማይከለክል ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ.51, 216, 217 የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1123

    Download Cassation Decision

  • የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር አስፈፃሚ አካላት ወይም በከተማው አስተዳዳር ባለቤትነት ሥር ያሉ ተቋማት የሚገቧቸው የሊዝ ውሎችን መሠረት አድርጐ የሚነሱ የውል አፈፃፀምና ተያያዥ ጉዳዮችን አይቶ ለመወሰን የከተማው ፍ/ቤቶች የሥረ-ነገር ስልጣን ያላቸው (የተሰጣቸው) ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁ. 361/95 አንቀጽ 41(1)(ሀ) እና (መ)

  • የፌዴራልና የክልል ከተማ አስተዳዳር አካላት የግንባታ ፈቃድ ከመስጠታቸው በፊት የቴሌኮሚኒኬሽን ወይም የኤሌክትሪክ ሀይል አውታር ስለመኖሩ እንዲሁም ፈቃድ ጠያቂው አካልም ግንባታን ከማካሄዱ በፊት በቴሌኮሚኒኬሽንና በኤሌክትሪክ ሀይል አውታር ላይ ጉዳት የማያደርስ መሆኑን በቅድሚያ የማረጋገጥ ግዴታ ያለባቸው ስለመሆኑና በዚህም የተነሳ በቸልተኝነት ግንባታ በማከናወን ጉዳት ያደረሰ ወገን በኃላፊነት የሚጠየቅ ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁ.464/97 አንቀጽ 3(3) የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2027(1),2035(1),2028(1),2091 አዋጅ ቁ.49/89 አንቀጽ 23(1)

    Download Cassation Decision

  • በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 41 የተመለከተው የጣልቃ ገብነት ሥርዓት አፈፃፀም እንደተሰጠ የማይቆጠርና ህጋዊ ውጤት ሊኖረው የማይችል ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 73,337

    Download Cassation Decision

  • በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 41 የተመለከተው የጣልቃ ገብነት ሥርዓት አፈፃፀም እንደተሰጠ የማይቆጠርና ህጋዊ ውጤት ሊኖረው የማይችል ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 73,337

    Download Cassation Decision