Federal supreme court of Ethiopia cassation decisions

  • የከሳሽ ተከሳሽ ከሳሽነት ክስ ሊቀርብ የሚችለው በከሳሽ ወገን ላይ ብቻ ሥለመሆኑ ተከሳሽ የተከሳሽ ከሳሽነት ክስ ሲያቀርብ ሊከተለው ሥለሚገባ ሥነ-ሥርዓት የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 30፣36፣224 እና 234(1)(ረ)

    Download Cassation Decision

  • ለሽብር ተግባር የሚያገለግል ንብረት ይዞ መገኘት ወንጀል ተፈፅሟል የሚባልበት አግባብ፤ በልዩ ሁኔታ በህግ የማስረዳት ሸክም ወደ ተከሳሽ ከዞረባቸው ወንጀሎች ውጭ ፤ ዓ/ህግ የሚያቀርበውን ክስ የወንጀል ደንጋጌውን የሚያቋቁሙት የህጋዊ ፣ግዙፋዊ እና ሞራላዊ ፍሬ ነገሮችን የማሰረዳት ሸክም የመወጣት ግዴታ ያለበት ሰለመሆኑ፤ የወ/መ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 141 ፣ የወ/ሕ/ቁ 23(2) ፤ የፀረ ሽብር አዋጅ ቁጥ 652

    Download Cassation Decision

  • የወራሾች ድርሻ በክፍያ ጊዜ ሊገመትበት ስለሚችልበት አግባብ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1083

    የሰ/መ/ቁ. 103049

    ቀን 28/01/2008 ዓ/ም

    ዳኞች፡- ተሻገር ገ/ስላሴ

     

    ብርሃኑ አመነው

    ሞግዚት የማይንቀሳቀስ ንብረት ሽያጭ ፈጽሞ ሲገኝ ሊወሰዱ ስለሚገቡ ዝርዝር ሁኔታዎች የሕግ ድንጋጌዎችን በመተላለፍ ሞግዚቱ ለሚፈጽማቸው ድርጊቶች፤ ወኪል የሆነ ሰው ከተሰጠው ሥልጣን በላይ በሚሠራበት ጊዜ አግባብነት ያላቸው የውክልና ሕግ ድንጋጌዎች ተፈጻሚ የሚሆኑ ስለመሆኑ የተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ አዋጅ ቁ.213/1992 አንቀጽ 306፣277 የፍ/ብ/ሕ/ቁ.2207/1

    የሰ/መቁ.103151

    መስከረም 24 ቀን 2008 ዓ.ም

    ...

  • በወንጀል የቅጣት አወሳሰን ጊዜ የቅጣት መነሻ ለማግኘት ቀላል
    የእስራት ቅጣትን ወደ ፅኑ እስራት መለወጥ የሚያሥፈልገው
    ወንጀለኛው ጥፋተኛ የተባለው በሁለት ወይም ከዚያ በላይ በሆኑ
    ወንጀሎች ሲሆንና አንዱ ወንጀል በቀላል እስራት ሌላው ደግሞ በፅኑ
    እስራት የሚያስቀጣ በሆነ ጊዜ ብቻ ስለመሆኑ፡-
    የተሻሻለው የቅጣት አወሳሰን መመሪያ ቁ.2/2006
    የወ/ሕ/አንቀፅ 184(1(ለ))

    የሰ/መ/ቁ/103448

    ...

  • በወንጀል የቅጣት አወሳሰን ጊዜ የቅጣት መነሻ ለማግኘት ቀላል
    የእስራት ቅጣትን ወደ ፅኑ እስራት መለወጥ የሚያሥፈልገው
    ወንጀለኛው ጥፋተኛ የተባለው በሁለት ወይም ከዚያ በላይ በሆኑ
    ወንጀሎች ሲሆንና አንዱ ወንጀል በቀላል እስራት ሌላው ደግሞ በፅኑ
    እስራት የሚያስቀጣ በሆነ ጊዜ ብቻ ስለመሆኑ፡-
    የተሻሻለው የቅጣት አወሳሰን መመሪያ ቁ.2/2006
    የወ/ሕ/አንቀፅ 184(1(ለ))

    የሰ/መ/ቁ/103448

    ...

  • አንድ በወንጀል ተጠርጥሮ የተከሰሰ ሰው ቅጣት በሚያከብድ የህግ
    ድንጋጌ ስለተከሰስኩ ክሱ ይሻሻልልኝ በማለት ተቃውሞ ካቀረበ
    ማስረጃ ከተሰማ በኋላ ፍ/ቤቱ የሚወስነው እንጂ ከጅምሩ ማስረጃ
    ሳይሰማ አቋም የሚወሰድበት እና ክሱ ይሻሻል ተብሎ የሚታዘዝ
    ስላለመሆኑ፣

    የሰ/መ/ቁ 103452 ቀን ጥር 19/2007 ዓ.ም

    ዳኞች፡-  አቶ አልማው ወሌ

    አንድ በወንጀል ተጠርጥሮ የተከሰሰ ሰው ቅጣት በሚያከብድ የህግ
    ድንጋጌ ስለተከሰስኩ ክሱ ይሻሻልልኝ በማለት ተቃውሞ ካቀረበ
    ማስረጃ ከተሰማ በኋላ ፍ/ቤቱ የሚወስነው እንጂ ከጅምሩ ማስረጃ
    ሳይሰማ አቋም የሚወሰድበት እና ክሱ ይሻሻል ተብሎ የሚታዘዝ
    ስላለመሆኑ፣

    የሰ/መ/ቁ 103452 ቀን ጥር 19/2007 ዓ.ም

    ዳኞች፡-  አቶ አልማው ወሌ

    የመንግስት ሰራተኞች ጡረታ አዋጅ ቁጥር 714/2003 የተፈፃሚነት ወሰን

     

    የሰ/መ/ቁ 103458 ቀን 27/01/2008 ዓ.ም

    ዳኞች፡-  ተገኔ ጌታነህ

     

    ተሻገር ገ/ስላሴ ተፈሪ ገብሩ ሹምሱ ሲርጋጋ አብርሃ መሰለ

    አመልካች፡- አቶ ጋረድ ለበሰ

    ቼክን በተመለከተ በአጭር ስነ ስርዓት /Summary proceding/ ዳኝነት ታይቶ እንዲወሰን ክስ በቀረበበት ወቅት ተከሳሽ መከላከያውን እንዲያቀርብ ጥያቄ አቅርቦ ተፈቅዶለት መልስ እንዲያቀርብ ተደርጎ መልስና በሕግ አግባብ ምስክር ቆጥሮ እያለ ምስክሮች ሳይሰሙ ይኼው ታልፎ የቼክ ባሕርይን ብቻ መሰረት ተደርጎ ዳኝነት የሚሰጥበት አግባብ ትክክል ስላለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 285/1/ 286 እና 291 የን/ሕ/ቁ. አንቀጽ 717

    Download Cassation Decision

  • በተሻሻለው የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የቤተሰብ ህግ መሰረት ባልና ሚስት የጋራ ንብረታቸውን እኩል የማስተዳደር መብት ያላቸውና የጋራ ስምምነት ሳይኖር ንብረትን ለሌላ 3ኛ ወገን በአንደኛው ተጋቢ ፍቃድ ብቻ የተላለፈ ከሆነና ይህንን ስምምነቱን ያልሰጠው ተጋቢ በህጉ በተፈቀደለት ጊዜ ገደብ ውስጥ የይፍረስልኝ ጥያቄውን ካላቀረበ የተፈፀመው ተግባር እንደፀና የሚቆይ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ.213/92 አንቀፅ 68፣69

     

    የሰ/መ/ቁ. 103721

    የካቲት 03 ቀን 2008 ዓ.ም

     

     

    በፍርድ ባለመብት አማካኝነት የተፈረደን ፍርድ ለማስፈጸም የቀረበው የአፈጻጸም የክስ ማመልከቻ ይፈጸም የተባለውን ፍርድ ብቻ መሰረት ሊያደርግ የሚገባ ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 378

     

    የሰ/መ/ቁ. 111086

     

    የካቲት 25 ቀን 2008 ዓ.ም.

     

    የትራፊክ ደንብን በመጣስ የሚተላለፍ ቅጣትን ለአፈፃፀሙ ፍ/ቤት ሊቀርብ የሚችል ስላለመሆኑ የትራፊክ ፍሰትን ለመቆጣጠር የወጣው ደንብ ቁጥር 208/2003 አንቀፅ

     

    የሰ/መ/ቁጥር 103826 ቀን 25/01/2008 ዓ.ም

    ዳኞች፡- አልማው ወሌ

     

    ረታ ቶሎሳ ሙስጠፋ አህመድ ቀነዓ ቂጣታ

    ሌሊሴ

    ...
  • አንድ ውልን ለመተረጎም አጠራጣሪ ሁኔታ ሲያጋጥም የውሉ ድንጋጌ መተርጎም ያለበት በውሉ አስገዳጅ የሆነው ወገን በሚጠቀምበት ሁኔታ ሳይሆን በውሉ ተገዳጅ ለሆነው ሰው ምቹ በሚሆንበት አኳኋን ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1738(1)

    የሰ/መ/ቁ. 103910 ቀን 28/01/2008 ዓ/ም

    ዳኞች፡- ተሻገር ገ/ስላሴ

     

    ብርሃኑ አመነው ተፈሪ ገብሩ ሸምሱ ሲርጋጋ አብርሃ መሰለ

    አመልካች፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ - አልቀረቡም

    ...
  • ህጉ በሚጠይቀው አግባብ ፈቃድ ሳያወጣ ወይም የጸና ፈቃድ ሳይኖረው ከቴሌኮሚኒኬሽን እውቅናና ፈቃድ ወጭ ሶፍትዌሮችን በመገልግል በኢንተርኔት ስልኮች ማስደወል ሊያስከትለው ስለሚችለው ኃላፊነት የቴሌኮሚኒኬሽን አዋጅ ቁጥር 49/1989 ለማሻሻል የወጣው አዋጅ ቁጥር 281/1994 አንቀጽ 13

     

    የሰ/መ/ቁ. 103940

    ቀን 24/05/2008 ዓ/ም

    ዳኞች፡-

    ...
  • የዳግም ዳኝነት ጥያቄ ተቀባይነት እንዲያገኝ ለሟሉ ስለሚገባቸው  ጥብቅ መስፈርቶች;-

    አንድ   ክስ  በይርጋ   መዘጋቱ   ዳግም  ዳኝነት 

    አንድ የዋስትና ውል ዋሱ ግዴታ የገባበትን ኃላፊነት መጠን ወይም ልኩ ምንያህል እንደሆነ በዋስትና ውሉ ላይ በገንዘብ ካልተገለፀ በስተቀር ዋስትናው ፈራሽ ስለመሆኑ ከፍ/ብ/ህ/ቁ-1922(3)

    የሰ/መ/ቁ.104061

     

    መስከረም 25ቀን 2008ዓ᎐ም

     

    የአካባቢ ጥበቃ መስሪያ ቤት ፈቃድ ሳይዝ ማንኛውንም አደገኛ ቆሻሻን ማመንጨት፣ ማስቀመጥ፣ ማከማቸት፣ ማጓጓዝ፣ ማምከን ወይም ማስወገድ የተከለከለ ስለመሆኑ አዋጅ ቁጥር 300/95 አንቀጽ 4/1/

     

    የሰ/መ/ቁ/104512 መስከረም 24 ቀን 2008 ዓ/ም

    ዳኞች፡- አልማው ወሌ

    ከአንድ በላይ የሆኑ ከሳሾች በጋራ በመሆን የህብረት ክስ ሊያቀርቡ ስለሚችልበት ሁኔታ የመድን ሰጪውና የመድን ተቀባዩ ባደረጉት የመድን ሽፋን ውል ላይ የማግለያ ድንጋጌ በስምምነታቸው እስካሰፈሩ ድረስ ይኸው ሊጠበቅ የሚገባ ስለመሆኑ የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.35

    Download Cassation Decision

  • ክስን ከማሻሻል ጋር በተያያዘ ፤ፍ/ቤት ክስ እንዲሻሻል ከፈቀደ በኃላ የቀረበውን ክስ የሚሻሻልበትን ነጥብ ተገቢነት መመርመር ያለበት ከመፍቀዱ በፊት ስለመሆኑ እና ክሱ የተሻሻለበት ነጥብ ፍቃድ ከተሰጠበት ነጥብ ውጭ ከሆነም በውሳኔው ላይ መግለፅ ያለበት ስለመሆኑ ፤ ፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 91 እና 216 (3)

    Download Cassation Decision