Federal supreme court of Ethiopia cassation decisions

  • Property law

    Administrative law

    Power of court

    ...
  • የአዲስ አበባ መስተዳደር አስፈፃሚ አካላት በሌላ ሰው ንብረት ላይ ጉዳት አድርሰዋል ካሳ ይክፈሉ ተብሎ የሚቀርብ ክስን በተመለከተ የማየት የስረ-ነገር ስልጣን ያላቸውየፌዴራል  ፍ/ቤቶች ስለመሆናቸው፡-   አዋጅ ቁጥር 361/1995፣ አዋጅ ቁጥር 408/1996

     

    አዋጅ ቁጥር 25/88

     

    ...
  • የአዲስ አበባ መስተዳደር አስፈፃሚ አካላት በሌላ ሰው ንብረት ላይ ጉዳት አድርሰዋል ካሳ ይክፈሉ ተብሎ የሚቀርብ ክስን በተመለከተ የማየት የስረ-ነገር ስልጣን ያላቸውየፌዴራል  ፍ/ቤቶች ስለመሆናቸው፡-   አዋጅ ቁጥር 361/1995፣ አዋጅ ቁጥር 408/1996

     

    አዋጅ ቁጥር 25/88

     

    ...
  • Contract law

    Contract of sale

    Invalidation of contract

    ...
  • Contract law

    Contract of sale

    Invalidation of contract

    ...
  • Civil procedure

    Attachment before judgement

    Temporary

    ...
  • Civil procedure

    Attachment before judgement

    Temporary

    ...
  • በአዲስ አበባ ንግድ ምክር ቤት የግልግል ተቋም ውስጥ አንድን ጉዳይ በግልግል እንዲያይ የተቀመጠ የግልግል ዳኛ ከተከራካሪ ወገኖች በአንዱ እንዲነሳ አቤቱታ በሚቀርብበት ጊዜ ይነሳ የተባለው ዳኛ ልነሳ አይገባም ብሎ ጥያቄውን ካነሳው ወገን ጋር ሊከራከር የማይገባው ሥለመሆኑና ልነሳ አይገባም እያለ በሚከራከርበት ሆኔታም ጉዳዩን

    በአዲስ አበባ ንግድ ምክር ቤት የግልግል ተቋም ውስጥ አንድን ጉዳይ በግልግል እንዲያይ የተቀመጠ የግልግል ዳኛ ከተከራካሪ ወገኖች በአንዱ እንዲነሳ አቤቱታ በሚቀርብበት ጊዜ ይነሳ የተባለው ዳኛ ልነሳ አይገባም ብሎ ጥያቄውን ካነሳው ወገን ጋር ሊከራከር የማይገባው ሥለመሆኑና ልነሳ አይገባም እያለ በሚከራከርበት ሆኔታም ጉዳዩን

    አንድ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ላስተማራቸው ተማሪዎች ጊዜያዊ ዲፕሎማ ከሠጠ በኋላ ዋናው ዲፕሎማ ሳይሠጣቸው የማስተማር ፈቃዱ ቢነጠቅ እንኳ ፈቃዱን ተነጥቄያለሁ፣  ዋናውን ዲፕሎማ ልሰጥ አልችልም የማለት መብት የሌለው ስለመሆኑ፣

    አዋጅ ቁጥር 650/2001፣ ደንብ ቁጥር 199/2003

     

    የሰ/መ/ቁ. 99689

    አንድ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ላስተማራቸው ተማሪዎች ጊዜያዊ ዲፕሎማ ከሠጠ በኋላ ዋናው ዲፕሎማ ሳይሠጣቸው የማስተማር ፈቃዱ ቢነጠቅ እንኳ ፈቃዱን ተነጥቄያለሁ፣  ዋናውን ዲፕሎማ ልሰጥ አልችልም የማለት መብት የሌለው ስለመሆኑ፣

    አዋጅ ቁጥር 650/2001፣ ደንብ ቁጥር 199/2003

     

    የሰ/መ/ቁ. 99689

    የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መምህራን ትምህርት ለመማር ከአሰሪያቸው ተቋም ጋር የሚያደርጉትን ውል አፈፃጸምና ከውሉ ጋር ተያያዥ ባላቸው ጉዳዮች ላይ የሚነሱ ክርክሮችን ለማየት ስልጣኑ ያላቸው የፌደራል ፍርድ ቤቶች ስለመሆናቸው፣

     

    የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ህገ መንግስት አንቀፅ 79(1)

    የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መምህራን ትምህርት ለመማር ከአሰሪያቸው ተቋም ጋር የሚያደርጉትን ውል አፈፃጸምና ከውሉ ጋር ተያያዥ ባላቸው ጉዳዮች ላይ የሚነሱ ክርክሮችን ለማየት ስልጣኑ ያላቸው የፌደራል ፍርድ ቤቶች ስለመሆናቸው፣

     

    የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ህገ መንግስት አንቀፅ 79(1)

    የፍርድ ባለመብት ፍርዱን እንዲፈፀምለት ሲጠይቅ የፍርድ ባለዕዳው የፍርድ ባለመብቱ ተነፃፃሪ የሆነ ግዴታውን እንዲወጣ ትዕዛዝ ይሠጥልኝ በማለት ጥያቄ ለማቅረብ የሚችለው በአንድ ፍርድ ቤት ውስጥ ሁለቱም ተከራካሪ ወገኖች የፍርድ ባለመብት መሆናቸው ተረጋግጦ ውሳኔ ተሰጥቶበት እንደሆነ ብቻ ስለመሆኑ፡-

     

    አንድ የፍርድ ባለእዳ እንደ ፍርዱ እንዲፈጽም ሲጠየቅ ፍርድ

    ...
  • የፍርድ ባለመብት ፍርዱን እንዲፈፀምለት ሲጠይቅ የፍርድ ባለዕዳው የፍርድ ባለመብቱ ተነፃፃሪ የሆነ ግዴታውን እንዲወጣ ትዕዛዝ ይሠጥልኝ በማለት ጥያቄ ለማቅረብ የሚችለው በአንድ ፍርድ ቤት ውስጥ ሁለቱም ተከራካሪ ወገኖች የፍርድ ባለመብት መሆናቸው ተረጋግጦ ውሳኔ ተሰጥቶበት እንደሆነ ብቻ ስለመሆኑ፡-

     

    አንድ የፍርድ ባለእዳ እንደ ፍርዱ እንዲፈጽም ሲጠየቅ ፍርድ

    ...
  • Family code

    Filiation

    Paternal filiation

    ...
  • Family code

    Filiation

    Paternal filiation

    ...
  • በሠራተኛው የሚጠየቅ የውዝፍ ደመወዝ ክፍያ ጥያቄ በአሠሪው የይርጋ መቃወሚያ ካልቀረበበት በስተቀር ተከፋይ ስለመሆኑ።-

    የሰ/መ/ቁ. 101020

    መስከረም 29 ቀን 2007 ዓ.ም

     

    በሠራተኛው የሚጠየቅ የውዝፍ ደመወዝ ክፍያ ጥያቄ በአሠሪው የይርጋ መቃወሚያ ካልቀረበበት በስተቀር ተከፋይ ስለመሆኑ።-

    የሰ/መ/ቁ. 101020

    መስከረም 29 ቀን 2007 ዓ.ም

     

    የዓመት ዕረፍት ክፍያ አስፈላጊው የገቢ ግብር ተቀንሶ ለሠራተኛው ሊከፈለውየሚገባ ስለመሆኑ:-አዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀፅ 27(ሐ)፣36፣37

     

    የገቢ ግብር አዋጅ 286/94 እና ደንብ ቁጥር 78/94 አንቀፅ

    ...